ጉድ ነዉ፤ ከሶማሊያ ክልል ተማሩ ተበለ፣ ይገርማል።
Posted: 14 Feb 2024, 17:26
ጉድ ነዉ፤ ከሶማሊያ ክልል ተመሩ ተበለ፣ ይገርማል።
ከኦሮሚያ ሄዶ ሶማሊያ ክልል ከለዉ ሆስፕታል ልምድ ይቀስማሉ፣ አማራ ና ትግራይ በራብ ስወቀሩ ሶማሊያ ክልል ሰርፕለስ እየመረተ ነዉ፣ ይህ ነገር ጉድ የምያስብል አይደለም?