-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10167
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የትግራይ ህዝብ መከራ!
ኡናታችን ትግራይ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን የቀደሷት እና የባረኳት ሀገር ናትና የትግራይን የተቀደሰ ምድር ስትረግጡ ጫማችሁን ከእግራችሁ አውልቁ።
-
Union
Re: የትግራይ ህዝብ መከራ!
Oh boy....oh boy.
ወራዳ ህውሀት፣ ህዝቡን ተጫወተበት። ጴንጤ ነጭ ድሮ ሊፀለይለት ነበር ትግራይ የሚገባው ዛሬ ፀላይ ሆነ፣ ምስጋና ለኦሮሙማ እና ህውሀት የትግራይን ህዝብ ጨፍጭፈው እና አስጨፍጭፈው ለዚህ ውርደት አበቁት
አይዟቹ እንላለን ለደሀው ህዝብ ፋኖ እየመጣላቹ ነው
ወራዳ ህውሀት፣ ህዝቡን ተጫወተበት። ጴንጤ ነጭ ድሮ ሊፀለይለት ነበር ትግራይ የሚገባው ዛሬ ፀላይ ሆነ፣ ምስጋና ለኦሮሙማ እና ህውሀት የትግራይን ህዝብ ጨፍጭፈው እና አስጨፍጭፈው ለዚህ ውርደት አበቁት
አይዟቹ እንላለን ለደሀው ህዝብ ፋኖ እየመጣላቹ ነው
Re: የትግራይ ህዝብ መከራ!
ክልፍልፍ ህግደፍ - እሰው ሃገር የውስጥ ጉዳይ ውስጥ ዘለህ አትግባ ብዬሃለሁ። አይሬሮና አሰብ እንዴት ከረሙ ለመሆኑ? ሽንታም!
Digital Weyane wrote: ↑11 Feb 2024, 18:01ኡናታችን ትግራይ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን የቀደሷት እና የባረኳት ሀገር ናትና የትግራይን የተቀደሰ ምድር ስትረግጡ ጫማችሁን ከእግራችሁ አውልቁ።![]()
![]()
Re: የትግራይ ህዝብ መከራ!
አብይ፥ እስካሁን፥ ረሃብ፥ የለም፥ የት፥ አለ፥ አንድ፥ ምልዮን፥ ህዝብ፥ የሞተው፥እያለ፥ እዪፌዘ፥ ነው። ለእኔ፥ ከአብይ፥ ይኸ፥ ሳምራዊ፥ ፊረንጅ፥ በልጦብኛል። ተንበርክኮ፥ መፀለዩም፥ መልካም ነው። ለትግራይ፥ ህዝብ፥ ምግብ፥ ብቻ፥ ሳይሆን፥ እያንዳንዳችን፥ ልንፀልይለት፥ ይገባል።
Re: የትግራይ ህዝብ መከራ!
መጀመሪያ የራስን ጉድፍ ማውጣት ተገቢ ነው።
ዓብይ ሌባ ነው። ከሱ ደግሞ የሚገርመው፣ ህዝቡ በጠኔ እያለቀ፣ ትህነጎች ቢሊዮን ውጭ ባንኮች ደብቀዋል። እንዲሁም እስካሁን መሳሪያ እየገዙ ያከማቻሉ።
ዓብይ ሌባ ነው። ከሱ ደግሞ የሚገርመው፣ ህዝቡ በጠኔ እያለቀ፣ ትህነጎች ቢሊዮን ውጭ ባንኮች ደብቀዋል። እንዲሁም እስካሁን መሳሪያ እየገዙ ያከማቻሉ።
-
Union
Re: የትግራይ ህዝብ መከራ!
ለዚህ ሁሉ መከራ ያበቃህ ፈረንጅ እንደሆነ መንስኤው አለማወቃቹ፣ እናም መፀለዩ ለሺህ አመት የነበረውን የመንፈስ የበላይነት ለመንጠቅ እንደሆነም አለማወቃቹ እና እንደዚህ ደደብ መሆናቹ ነው ለዚህ ሁሉ መከራ የበቃችሁት።
ባሪያ አለ
ባሪያ አለ