I brought this to your attention, recalling our discussion in 2022, under the thread title 'TO Eden.' link: To Eden
If the information in Fiyameta's video affirms his / her title, then I will close the issue that I left open for time ('ጊዜና እውነታው')
To Eden
Post by Assegid S. » 13 Oct 2022
Selam Eden,
I'm wondering why you removed your thread "የአቶ ረዳ ልጅ 'ከሒሳብ እናወራርዳለን' ወደ 'ከፋኖ ጋር ፀብ የለንም' ... " I guess you are not happy with his self confession at 21' 40'' ... regarding the gruesome inhumane acts committed inside Tigray. The man has openly admitted WHO did those atrocities and for WHAT purpose. In fact Dimtsi Weyane has also removed that interview (Amharic version). If you lost it by chance, tell me, it's already in my collection and will post you here
Post by eden » 13 Oct 2022
Are you sure you have the right time stamp? Is this the video you referring to?
Post by Assegid S. » 14 Oct 2022
Hello Eden; thanks a lot for the comment and yes, this is the vid. and I'm correct on the time stamp.ግን እነዚህ ሰዎች ('international bodies, particulary USA') የትግራይ ጉዳይ የእኛ ጉዳይ ነው ብለው በድርቅና ለመቆም የሚይስችል ምክንያት ነው ልንፈጥርላቸው የሚገባው
አቶ ጌታቸው ረዳ እንደሚሉት የሰው አንገት እየቆረጡ ለኣደባባይ እይታ ጣሪያ ላይ ማስቀመጥ፣ ህፃናት እና አረጋውያንን ሰለባ ማድረግ ወይንም ሰለባ እንዲሆኑ (እዚህ ጋር የሐውዜንን አየር ጥቃት መነሻ ሀሳብ እና ተፈላጊ ግብ ማስታውስ ይጠቅማል) ቆሻሻ ፖለቲካ መጫወት የማን ፍላጐት እና ለምን ዓይነት ፍጆታ (ምክንያት) ለማዋል እንደሆነ ግልፅ አድርጐ ያስቀመጠ አባባል ነው።
አቶ ጌታቸው ረዳ አብዛኛውን ጊዜ ስሜታዊ ሰለሚሆኑ አሶቦ ከመናገር ይልቅ ተናግሮ ማሰብ ያዘወትራሉ። ይህ ደግሞ ከኢትዮዽያውን ጋር ብቻ ሳይሆን አሜሪካንን ከመሰሉ ወዳጆቻውም ሆነ ከትግራይ አመራሮች ጋር ትልቅ ችግር ውስጥ ይከታቸዋል። ለዛም ይመስለኛል ዛሬ ከድምፂ ወያኔ ጋር አተካራ ውስጥ የገቡት።
በዚህ ጉዳይ ላይ በሩቁ ከተላለፍን ... ጊዜና እውነታው እስኪዳኙን "ህልም እንደፈቺው ነው" ብለን እንለፈው።
መልካም ሰንበት ኤደን ሀፍተይPost by eden » 14 Oct 2022
ግን እነዚህ ሰዎች ('international bodies, particulary USA') የትግራይ ጉዳይ የእኛ ጉዳይ ነው ብለው በድርቅና ለመቆም የሚይስችል ምክንያት ነው ልንፈጥርላቸው የሚገባው
የደረሰውን ኢሰብአዊ ድርጊት ለአለም ህዝብ እናሳውቅ እንጂ ኢሰብአዊ ድርጊት ሰርተን ብልፅግና እና ህግደፍ ላይ እናላክክ፣ ምእራቡንም እርምጃ ባለመውሰዳቸው እናሳፍራቸው አልመሰለኝም
እንደዚህ ከሆነማ ዳኔል ክብሪት እንዳለው አጋንንት ናቸው ማለት ነው፣ አይደለም እንዴ ?
ለነገሩ'ኮ ምእራቡ እኮ በዚ በዚ አይሸወድም
እኔ የገባኝ፣ ጉዳዩ የገፅታ ጉዳት እንዲያመጣባቸው እናድርግ ነው. Name and shame for silence or inaction. Let’s create a public relations headache to the west so the are taking the issue as their own, then act. That’s what I got out of that.
እንደፈቺው? ራስህን መሸወድ አንደኛ ብየሃለው