Re: Oh Wow....I Love This Creativity! When the Big Kids Love it, You know It Means Cool!!
You love this? This is creativity?
ኢትዮጵያ ሱሴ ማለት ኣልችልም ብለህ ብዙም ሳትቆይ ይህን ይዘህ መጣህ?
ኢትዮጵያ እስር ቤት ናት ብለዉ የነበሩ ይሆን ይህን ያስቀረጹት?
ኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ በላይ ኣስራ ነዉ ኢትዮጵያ እስር ቤት ተብላ ዩ ኤስ ኤ የነፃነት እና ዲሞክራሲ ሃገር ይሉ የነበረዉ?
ለሰዉ ልጅ እስር ቤት ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ በምድር ላይ ፈጥራ ነዉ እስር ቤት ይሏት የነበረዉ?
ይህን ቪድዮ ኣይቼ ዳግማዊ ምኒልክ በቀኑ ስያቃዡኝ ዋሉ።
የሚከተለዉን ሲሉ ሰምቼ።
ኦባንግ፣ የለምለሚቷ ምድር ኦባንግ፣ ድሮ እንደ ፍልፈል አፈር ቆፋሪ ብለን ኣሁን ደግሞ ሳምባ ቆልፍ ተባይ መጣ ኣሉ። በለምለሚቷ ምድርህ በኩል እንዳይገባ።
ዮሓንስ፣ ክርስቶስን ከካቶልክ ልጅ የተቀበልከዉ ዮሓንስ፣ ይህ ተባይ ለኣዳኙም ሳምባ የሚሳሳ ኣይዴለም እና ለኦባንግ ደጀን ሁንለት።
ሾገሌ፣ ንጉስ ሾገሌ፣ ይህ ተባይ በኣንተም ምድር በኩል እንዳይገባ በርትተህ ጠብቅ።
ሞሮዳ፣ ይህ ተባይ ሳምባ ሞርድ ነዉ። ኣንተም በርትተህ ደጀን ሁን።
ተክሌ፣ ይህ ተባይ የገዳም ኣዛዉንቶችን የበለጠ የሚጎዳ እርኩስ ነዉ ይባላል። እስከ መተከል ድረስ ዘልቀህ ምድርህን ጠብቅ።
ቴዎድሮስ፣ ኣንጋፋዉ ቴዎድሮስ፣ መልሰህ ያቀናሀን ቴዎድሮስ፣ ሽጉጥ ጨብጬ ጥይት ያልፈራሁ በሰዉ እጅ ንክኪ የሚተላለፍን ተባይ ልፍራ ብለህ ተነስ።
መራዊ፣ ስድስት ጣቶችን ኣብቃይዋ ጥንታዊ፣ መረዋሽን ምቺ እና ለቴዎድሮስ ደጀን ሁኚ።
ዮሓንስ፣ ባለቤቴን፣ ልጆቼን፣ ማረፍያ አፈሬን ብለህ አንገትህን የሰጠህ ዮሓንስ፣ ይህ ተባይ ከአንገትም የባሰ ለሳምባ ክፉ ነዉ ተብሏል እና ተነስ። አሉላም ወኔዉን ብናዉቅ እንጂ ሳንባዉን ኣታዉቅም እና ቀስቅሰዉ።
ንግስቲ፣ የቀዳማዊዉ፣ ዳግማዊዉ ተነሳሁ። ለሰብዎ ከክፋት ከለላ ለመሆን። ምናልባት አቅም ኣንሶኝ ዘልቄ ካልደረስኩ ጽዋ ድረስ ለመምጣት እጥራለሁ። ይህን ክፉ ተባይ እንድያልፍ የክፉ ዘመን ጥረትዎ ኣይለየኝ።
ኣሊ፣ የኣንጋፋዉ እልሞ ምራህ፣ ግመልህን ኣንስተህ እስከ የመን መሻገርያ ድረስ ዘልቀህ ይህ ተባይ ባንተ ምድር በኩል የማይገባ ይሁን።
ኣሊ፣ የኣዳኙም የነብዩም ህብረት ዉበት ምድር ኣሊ፣ ይህ ክፉ ተባይ ለዉቢቷም የማይሳሳ ነዉ ብለህ ደጀን ሁን። ለቴዎድሮስ፣ ለዮሓንስ፣ ለኣሊ ምራህ።
አወዳይ፣ ይህ ክፉ ተባይ የዕጣን አዉደት ኣይገታዉም እና ተነስተህ እስከ ጅግጅጋ እና ደምበል ድረስ ዘልቀህ በምስራቃዊዉ የኣፍሪካ ባህር በኩል የማይገባ ይሁን። እንድትተባበረኝ እንጂ እንድትጣላኝ ኣልሻም።
ሌንጅሶ፣ ይህ ሳንባ ቆልፍ ክፉ ተባይ ያንን ሳንባ ኣዝል ዉብ ዉዝዋዜህን እንዳያከስም እስከሼሁ ድሬ ድረስ ዘልቀህ ወደ ምድርህ የማይገባ ይሁን። የዚህን ክፉ ተባይ ጭካኔ ነብይ ሆኜ ኣላየሁም እና ሳታማኝ ተነስ። እንድትተባበረኝ እንጂ እንድትጣላኝ ኣልተነሳሁም።
ራበ ዶሪ፣ ኣንጋፋዉ ራበ ዶሪ፣ ይህ ክፉ ተባይ ጭካኔዉ በራቡም የሚለይ ኣይመስለኝም። በኣንተም ምድር በኩል እንዳይገባ።
ጦና፣ ሀይሌ፣ ሀይልዬ፣ ኣንተም ተነስተህ ለምድርህ ቁምልኝ። ይህ ክፉ ተበይ ምድርህን ሽርሽረህ እንደጎርፍ ማቆም የሚቻል ኣይዴለም።
አባ ጅፋር፣ ኣንተም ተነስልኝ። እስከ በሻሽዬ ድረስ ዘልቀህ ለጦናም ለኦባንግም ደጀን ሆነህ ቁም።
ብርሃኑ፣ በዚህ ክፉ ተባይ ዘመን በሕዝቤ ኑሮ መክበዱ ኣይቀርም። ይህ ተባይ ኣልፎ ብርሃን ይሁን።
መረራ፣ መረራ፣ ይህ ክፉ ተባይ በአባ መላ ሃገር፣ በኣምባዬ ዉልብ እንዳይል። የህይወት ጉዳይ ነዉ። ክርስቶስን የሰቀሉትን ያሸነፈ መሪ ለሚል ዝና ኣይዴለም የለፋሁኝ። የምለፋዉ። ክርስትና ያልተቀበለ ይሙት ይባል የነበረ ዘመን ክርስትና ያልተቀበለም የሃገሬ ሰዉ ኣይሙት ብዬ ከሆነ ዛሬም የሃገሬ ሰዉ በዚህ ክፉ ተባይ ኣይሙት እያልኩኝ ነዉ።
ጎበና፣ ይህ ክፉ ተባይ በፈረስህም ብርቱ እግሮች ተረግጦ የሚከስም ኣይዴለም። ለብዙዎች ደጀን ነህ እና ተነስ።
ኣቡኔ፣ ጸሎትዎ ከሕዝቤ ኣይለይ።
የሃገሬ ሕዝብ፣ እኔ ንጉሠ ነገስትህ እንጂ ንጉስህ ኣይዴለሁም። ለዕለት ተዕለት ዉሎህ ከንጉስህ ጋር ባሻህ ቋንቋ ተወያይተህ በርትተህ ስራ።
ቅዠት ማንበብ የምትችል ከሆነ ኣንብበዉ።
ኣንተ በወሬ ኣዳሪ፣
የኢትዮጵያ ተማሪ።
ብሔረ አሜሪካ ብለህ፣
ብሔረ ኢትዮጵያ ማለት የማትችል።
የፖለትካ ኮምዩኒቲ ማለት የማትችል።
ኣንተ ኣትነቃም። እኔ ንቃ ብዬ ሳልቀሰቅስህ ኣልተኛም።
ለመሆኑ ብሔር ማለት ምን ማለት ነዉ፧ በኼረ ማለት ይሆን?
ከሆነ ይህስ ቅዠት ኣይሆንም። ቫዮላ ይባላል እንጂ።
በኼረ ከሆነ በምድር ላይ የመጀመርያዉ ኮንስቲትዩሽናል ሶሳይቲ የኛ፣ ኬኘ መሆኑ ነዉ።
ይህ ትልቅ ቫዮላ ከሆነ ሆረስ ብሄር፣ ብሔር፣ ብኼር፣ በ ኼር፣ በ ኬር፣ በ ኼረ እያለ ያጥናዉ። ግዜ ካለዉ።
Last edited by Naga Tuma on 12 Feb 2024, 05:59, edited 1 time in total.
-
Union
Re: Oh Wow....I Love This Creativity! When the Big Kids Love it, You know It Means Cool!!
Ascari
I didn't read your crap, I don't have time for your nonsense
Mind your shi't'hole bussines. Your woman are cheap prostitutes in Addis. Go save them, instead of talking your crap here

Naga Tuma wrote: ↑11 Feb 2024, 06:25You love this? This is creativity?
ኢትዮጵያ ሱሴ ማለት ኣልችልም ብለህ ብዙም ሳትቆይ ይህን ይዘህ መጣህ?
ኢትዮጵያ እስር ቤት ናት ብለዉ የነበሩ ይሆን ይህን ያስቀረጹት?
ኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ በላይ ኣስራ ነዉ ኢትዮጵያ እስር ቤት ተብላ ዩ ኤስ ኤ የነፃነት እና ዲሞክራሲ ሃገር ይሉ የነበረዉ?
ለሰዉ ልጅ እስር ቤት ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ በምድር ላይ ፈጥራ ነዉ እስር ቤት ይሏት የነበረዉ?
ይህን ቪድዮ ኣይቼ ዳግማዊ ምኒልክ በቀኑ ስያቃዡኝ ዋሉ።
የሚከተለዉን ሲሉ ሰምቼ።
ኦባንግ፣ የለምለሚቷ ምድር ኦባንግ፣ ድሮ እንደፍልፈል አፈር ቆፋሪ ብለን ኣሁን ደግሞ ሳምባ ቆልፍ ተባይ መጣ ኣሉ። በለምለሚቷ ምድርህ በኩል እንዳይገባ።
ዮሓንስ፣ ክርስቶስን የተቀበልከዉ ዮሓንስ፣ ይህ ተባይ ለኣዳኙም ሳምባ የሚሳሳ ኣይዴለም እና ለኦባንግ ደጀን ሁንለት።
ሾገሌ፣ ንጉስ ሾገሌ፣ ይህ ተባይ በኣንተም ምድር በኩል እንዳይገባ በርትተህ ጠብቅ።
ሞሮዳ፣ ይህ ተባይ ሳምባ ሞርድ ነዉ። ኣንተም በርትተህ ደጀን ሁን።
ተክሌ፣ ይህ ተባይ የገዳም ኣዛዉንቶችን የበለጠ የሚጎዳ እርኩስ ነዉ ይባላል። እስከ መተከል ድረስ ዘልቀህ ምድርህን ጠብቅ።
ቴዎድሮስ፣ ኣንጋፋዉ ቴዎድሮስ፣ መልሰህ ያቀናሀን ቴዎድሮስ፣ ሽጉጥ ጨብጬ ጥይት ያልፈራሁ በሰዉ እጅ ንክኪ የሚተላለፍን ተባይ ልፍራ ብለህ ተነስ።
መራዊ፣ ስድስት ጣቶችን ኣብቃይዋ ጥንታዊ፣ መረዋሽን ምቺ እና ለቴዎድሮስ ደጀን ሁኚ።
ዮሓንስ፣ ባለቤቴን፣ ልጆቼን፣ ማረፍያ አፈሬን ብለህ አንገትህን የሰጠህ ዮሓንስ፣ ይህ ተባይ ከአንገትም የባሰ ለሳምባ ክፉ ነዉ ተብሏል እና ተነስ። አሉላም ወኔዉን ብናዉቅ እንጂ ሳንባዉን ኣታዉቅም እና ቀስቅሰዉ።
ንግስቲ፣ የቀዳማዊዉ፣ ዳግማዊዉ ተነሳሁ። ለሰብዎ ከክፋት ጠለላ ለመሆን። ምናልባት አቅም ኣንሶኝ ዘልቄ ካልደረስኩ ጽዋ ድረስ ለመምጣት እጥራለሁ። ይህን ክፉ ተባይ እንድያልፍ የክፉ ዘመን ጥረትዎ ኣይለየኝ።
ኣሊ፣ የኣንጋፋዉ እልሞ ምራህ፣ ግመልህን ኣንስተህ እስከ የመን መሻገርያ ድረስ ዘልቀህ ይህ ተባይ ባንት ምድር በኩል የማይገባ ይሁን።
ኣሊ፣ የኣዳኙም የነብዩም ህብረት ዉበት ምድር ኣሊ፣ ይህ ክፉ ተባይ ለዉቢቷም የማይሳሳ ነዉ ብለህ ደጀን ሁን። ለቴዎድሮስ፣ ለዮሓንስ፣ ለኣሊ ምራህ።
አወዳይ፣ ይህ ክፉ ተባይ የዕጣን አዉደት ኣይገታዉም እና ተነስተህ እስከ ጅግጅጋ እና ደምበል ድረስ ዘልቀህ በምስራቃዊዉ የኣፍሪካ ባህር በኩል የማይገባ ይሁን። እንድትተባበረኝ እንጂ እንድትጣላኝ ኣልሻም።
ሌንጅሶ፣ ይህ ሳንባ ቆልፍ ክፉ ተባይ ያንን ሳንባ ኣዝል ዉብ ዉዝዋዜህን እንዳያከስም እስከሼኩ ድሬ ድረስ ዘልቀህ ወደ ምድርህ የማይገባ ይሁን። የዚህን ክፉ ተባይ ጭካኔ ነብይ ሆኜ ኣላየሁም እና ሳታማኝ ተነስ። እንድትተባበረኝ እንጂ እንድትጣላኝ ኣልተነሳሁም።
ራበ ዶሪ፣ ኣንጋፋዉ ራበ ዶሪ፣ ይህ ክፉ ተባይ ጭካኔዉ በራቡም የሚለይ ኣይመስለኝም። በኣንተም ምድር በኩል እንዳይገባ።
ጦና፣ ሀይሌ፣ ሀይልዬ፣ ኣንተም ተነስተህ ለምድርህ ቁምልኝ። ይህ ክፉ ተበይ ምድርህን ሽርሽረህ እንደጎርፍ ማቆም የሚቻል ኣይዴለም።
አባ ጅፋር፣ ኣንተም ተነስልኝ። እስከ በሻሽዬ ድረስ ዘልቀህ ለጦናም ለኦባንግም ደጀን ሆነህ ቁም።
ብርሃኑ፣ በዚህ ክፉ ተባይ ዘመን በሕዝቤ ኑሮ መክበዱ ኣይቀርም። ይህ ተባይ ኣልፎ ብርሃን ይሁን።
መረራ፣ መረራ፣ ይህ ክፉ ተባይ በአባ መላ ሃገር፣ በኣምባዬ ዉልብ እንዳይል። የህይወት ጉዳይ ነዉ። ክርስቶስን የሰቀሉትን ያሸነፈ መሪ ለሚል ዝና ኣይዴለም የለፋሁኝ። የምለፋዉ። ክርስትና ያልተቀበለ ይሙት ይባል የነበረ ዘመን ክርስትና ያልተቀበለም የሃገሬ ሰዉ ኣይሙት ብዬ ከሆነ ዛሬም የሃገሬ ሰዉ በዚህ ክፉ ተባይ ኣይሙት እያልኩኝ ነዉ።
ጎበና፣ ይህ ክፉ ተባይ በፈረስህም ብርቱ እግሮች ተረግጦ የሚከስም ኣይዴለም። ለብዙዎች ደጀን ነህ እና ተነስ።
ኣቡኔ፣ ጸሎትዎ ከሕዝቤ ኣይለይ።
የሃገሬ ሕዝብ፣ እኔ ንጉሠ ነገስትህ እንጂ ንጉስህ ኣይዴለሁም። ለዕለት ተዕለት ዉሎህ ከንጉስህ ጋር ባሻህ ቋንቋ ተወያይተህ በርትተህ ስራ።
ቅዠት ማንበብ የምትችል ከሆነ ኣንብበዉ።
ኣንተ በወሬ ኣዳሪ፣
የኢትዮጵያ ተማሪ።
ብሔረ አሜሪካ ብለህ፣
ብሔረ ኢትዮጵያ ማለት የማትችል።
የፖለትካ ኮምዩኒቲ ማለት የማትችል።
ኣንተ ኣትነቃም። እኔ ንቃ ብዬ ሳልቀሰቅስህ ኣልተኛም።
ለመሆኑ ብሔር ማለት ምን ማለት ነዉ፧ በኼረ ማለት ይሆን?
ከሆነ ይህስ ቅዠት ኣይሆንም። ቫዮላ ይባላል እንጂ።
በኼረ ከሆነ በምድር ላይ የመጀመርያዉ ኮንስቲትዩሽናል ሶሳይቲ የኛ፣ ኬኘ መሆኑ ነዉ።
ይህ ትልቅ ቫዮላ ከሆነ ሆረስ ብሄር፣ ብሔር፣ ብኼር፣ በ ኼር፣ በ ኬር፣ በ ኼረ እያለ ያጥናዉ። ግዜ ካለዉ።
Re: Oh Wow....I Love This Creativity! When the Big Kids Love it, You know It Means Cool!!
ኡፍ እላልቴ
ኡፍ ወላልቴ?
ኡፍ ወላልቴ?
union wrote: ↑11 Feb 2024, 07:48Ascari![]()
![]()
![]()
![]()
I didn't read your crap, I don't have time for your nonsense
Mind your shi't'hole bussines. Your woman are cheap prostitutes in Addis. Go save them, instead of talking your crap here![]()