Page 1 of 1

ኦሮሞዎች አንድ ሳይሆኑ እንዲህ ፋኖን በገዛ ቀያቸው ካሯሯጧቸው...

Posted: 10 Feb 2024, 09:47
by Fed_Up
እንደ አማራው አንድ ቢሆኑማ ኑሮ ጉድ ፈላ:: :shock: :shock: :shock: ወይ አማራ .. ማቅራራት.. መሸለል ... :oops:
ቱቱቱቱቱ

Re: ኦሮሞዎች አንድ ሳይሆኑ እንዲህ ፋኖን በገዛ ቀያቸው ካሯሯጧቸው...

Posted: 10 Feb 2024, 10:37
by Abere
ይህን ያህል ከጮህክ ችግር አለብህ ማለት ነው። በፋኖ የተማረከ ወይም የተገደለ የቅርብ ዘመድ አለህ እንዴ? Axumezanaን Axumezanaን ሸተትከኝ። :mrgreen: Axumezana እስከ አሁን ንደቱ ከሆዱ አልወጣለት ብሎ በፋኖ እርር ድብን ይላል፡ ወንድምህ Axumezana :lol:
Just in case you did not know, we very well know a perfect mole.

Fed_Up wrote:
10 Feb 2024, 09:47
እንደ አማራው አንድ ቢሆኑማ ኑሮ ጉድ ፈላ:: :shock: :shock: :shock: ወይ አማራ .. ማቅራራት.. መሸለል ... :oops:
ቱቱቱቱቱ

Re: ኦሮሞዎች አንድ ሳይሆኑ እንዲህ ፋኖን በገዛ ቀያቸው ካሯሯጧቸው...

Posted: 10 Feb 2024, 11:23
by Fed_Up
Abere wrote:
10 Feb 2024, 10:37
ይህን ያህል ከጮህክ ችግር አለብህ ማለት ነው። በፋኖ የተማረከ ወይም የተገደለ የቅርብ ዘመድ አለህ እንዴ? Axumezanaን Axumezanaን ሸተትከኝ። :mrgreen: Axumezana እስከ አሁን ንደቱ ከሆዱ አልወጣለት ብሎ በፋኖ እርር ድብን ይላል፡ ወንድምህ Axumezana :lol:
Just in case you did not know, we very well know a perfect mole.

Fed_Up wrote:
10 Feb 2024, 09:47
እንደ አማራው አንድ ቢሆኑማ ኑሮ ጉድ ፈላ:: :shock: :shock: :shock: ወይ አማራ .. ማቅራራት.. መሸለል ... :oops:
ቱቱቱቱቱ
ስውዬ,
አቋምህን በግልጽ አሳውቅ .. በሁለት ጭልፋ መብላትን አቁም:: ወይ ለይቶልህ የፋኖ ደጋፊ ሁን ወይም ድግሞ የአብይመንግስት ደጋፊነትህን እንዳለ አስቀጥል:: ዥዋዥዌህ አቁም::