Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23827
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ለአብይ "እኛም እኮ ዜጎች ነን" ብለው አለቅሱ

Post by Fed_Up » 10 Feb 2024, 09:26

የTDF አባል የዛሬ 2 አመት ትግራይ "ሃገር እያ" ወይም "ትግራይ አገር ነች" "ጦርነት ባህላዊ ጨዋታች ነው" "አማራ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን" .. ሲሉ የነበሩት አጋሜዎች ዛሬ ርቦናል... በመንግስት ተረስተና .. እኛም እኮ ዜጎች ነን ብለው እሪ እያሉ ነው::

ወይ አብይ ..

በእንብርክክ አስኬዳቸው:: ትላንት መሽረፈት እንዳላሉት ዛሬ ወንበር ላይ ከሱ ጎን ስለተቀመጡ ጮቤ ይረግጣሉ::

"በዘራችሁ አይድረስ" ያለው ሰው ማን ነበር?

ከኤርትራ ጋር መሳፈጥ ይዘገይ ይሆናል እንጂ መውደቅ መዋረድ መፍረክረክ ፈጽሞ ፈጽሞ ፈጽሞ አይቀርም::

Next ኦሮሙማ …..