Page 1 of 1

አሉላ አማራ ላይ የዘራኸውን የጥላቻ አረም ሳትነቅል ፣ ስለመተባበር ምንም አታስብ!

Posted: 09 Feb 2024, 09:57
by Selam/

Re: አሉላ አማራ ላይ የዘራኸውን የጥላቻ አረም ሳትነቅል ፣ ስለመተባበር ምንም አታስብ!

Posted: 09 Feb 2024, 10:16
by Misraq
እንዴት ነህ ሰላሚና:: ትግራይ ውስጥ አማራ ጠላታችን አይደለም ተሳስተናል የሚል ድምጽ ጉልበት እያገኘ መጥቶአል፥፥ በጦርነቱም የተሸነፍነው አማራን ጠላት አድርገን ስለተንቀሳቀስን ነው እንጂ ባናደርግ አዲስ አበባ እንገባ ነበር የሚል ድምጽም እየተጠናከረ መጥቶአል፥

አብይ አህመድ አማራን ለመምታት ሊጠቀማባቸው እንደሚፈልግና አማራን ካንበረከከ ቀጣይ በድጋሚ ሰለባ እንሆናለን የሚሉት ወጣት የትግራይ ኤሊት ብሩህ ተስፋ ይዘው እንደሚመጡ ይጠበቃል፥፥ አሉላ ይህ ባቡር አያምልጠኝ ብሎ ዘልሎ የገባ እንዳ በርበሬ እንዳ ሚጥሚጣ ነገር ነው

Re: አሉላ አማራ ላይ የዘራኸውን የጥላቻ አረም ሳትነቅል ፣ ስለመተባበር ምንም አታስብ!

Posted: 09 Feb 2024, 10:34
by Axumezana
አማራ፥ ከትግራይ፥ አብረው፥ቢጠመዱ፥
ኢትዮጵያ፥ አረፈች፥ አይጥም፥፥ ወደ፥ ጉድጓዱ፥
ታድያ፥ ምን፥ ያደርጋል፥ ፋኖ፥ ውል፥ የለውም፥
የመንደር፥ ጎረምሳ፥ ይላል፥ እሽክም፥ እሽክም፥
አራት፥ ኪሎ፥ ልግባ፥ አንተ፥ መናጆ፥ ሁን፥
ዙፋኔ፥ ልቀመጥ፥ አንተ፥ፍርፋሬህን፥

Re: አሉላ አማራ ላይ የዘራኸውን የጥላቻ አረም ሳትነቅል ፣ ስለመተባበር ምንም አታስብ!

Posted: 09 Feb 2024, 12:19
by Za-Ilmaknun
When OPDO went in to Amhara for its destructive expedition, it did hope that TPLF would lend a hand from the north. It appears that the Getachew wing was able to dissect the OPDO's intentions and has so far been able to restrain the Adwa ninnies. The TPLF manifesto of exterminating Amhara is handedly defeated and, the backlash it created is certain to go on for the foreseeable future. However, the people of Tigray and Amhara would benefit if they are to work together against a common threat. OPDO has to be stopped!!