Page 1 of 1
አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 09:03
by Axumezana
ስንቱ፥ አሟረተ፥ ደብሪፅ፥ ሞተ፥ብሎ፥
ስንቱ፥ አሟረተ፥ ወይን፥ ሞተ፥ ብሎ፥
ይኸው፥ መጣላችሁ፥ መቃብር፥ ፈንቅሎ፥
አየሁት፥ ደብሪፅን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ላይ፥
አየሁት፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ላይ፥
ጠላት፥ ሙሾ፥ያውርድ፥ ሆኗልና፥ ከላይ፥
ትንቢተ፥ Axumezana በእሳት፥ ተፈትና፥
ነጥራ፥ ትወጣለች፥ ፋኑዬን ፥ አብንና፥
ሁሉ፥ አማረሽን፥ ገበያ፥ አታውጧት፥
ትዳር፥ ታፈርሳለች፥ሁሉ፥ እያማራት፥
ርስት-ደም-አልጋ፥ ስትል፥ ሆነች፥ የሳት፥ ራት፥
[/quote]
Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 09:25
by Abere
የተሸነፈ መቀሌ ቢገኝ ፤ አራት ኪሎ ምን ለውጥ ያመጣል። የተሸነፈ ጫማ ሊስም እጅ ሊነሳ የግድ ይለዋል። የወያኔ ነገር ሲስሟት ቀርቶ በውርደት ሲስቧት ሁኖ ቁጭ አለ። ለወሬ ነጋሪ ቁሞ አልቃሾች ቀርተው ወያኔ አይናችን እያየ ተደመሰሰች - የታሪክ ትቢያ ሁና ቀረች።

Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 09:44
by Axumezana
ማነው፥ አሸናፊው፥ ማነው፥ ተሸናፊው?
ትግረዋይን፥ ተባብረው፥ ገጠሙት፥
ለየ፥ብቻ፥ቢሆን፥ ስለማይችሉት፥
እርስ፥ በእርሳቸው፥ እሳት፥ ገባባቸው፥
እስኪተላለቁ፥ ወይን፥ እያያቸው፥
አየ፥ ሽንፈታቸው፥ አየ፥ ሽንፈታቸው፤
Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 10:21
by Misraq
የትግሬ ስነልቦና በጣም ድንቅ ነው፥፥ ተሸንፎ የአብይ አህመድን ጫማ እየላሰ ቤተ መንግስት ለጥቂት ሰአታት ከአብይ ጋር ስለተከሰተ የሚኩራራ ተሸናፊ ስነልቦና
Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 10:22
by Axumezana
ማነው፥ አሸናፊው፥ ማነው፥ ተሸናፊው?
ትግረዋይን፥ ተባብረው፥ ገጠሙት፥
ለየ፥ብቻ፥ቢሆን፥ ስለማይችሉት፥
እርስ፥ በእርሳቸው፥ እሳት፥ ገባባቸው፥
እስኪተላለቁ፥ ወይን፥ እያያቸው፥
አየ፥ ልቁሷቸው፥ አየ፥ ሽንፈታቸው፤
Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 10:57
by euroland
Agame boy
ለ27 ዓመታት አንዲት ትልቅ አገር አንቀጥቅጥ ከመግዛት ወደ አንድ ሚሊዬን ተኩል ተዋጊዎቻቸውን አስፈጅቶ አንዲት ሚጢጢ ክልል ውስጥ ተደብቆ የእርዳታ ስንዴ ከመጠባበቅ ሌላ ምን ሞት አለ? የወይን ሞት ለማንም አይስጥ።
Axumezana wrote: ↑09 Feb 2024, 09:03
ስንቱ፥ አሟረተ፥ ደብሪፅ፥ ሞተ፥ብሎ፥
ስንቱ፥ አሟረተ፥ ወይን፥ ሞተ፥ ብሎ፥
ይኸው፥ መጣላችሁ፥ መቃብር፥ ፈንቅሎ፥
አየሁት፥ ደብሪፅን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ላይ፥
አየሁት፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ላይ፥
ጠላት፥ ሙሾ፥ያውርድ፥ ሆኗልና፥ ከላይ፥
ትንቢተ፥ Axumezana በእሳት፥ ተፈትና፥
ነጥራ፥ ትወጣለች፥ ፋኑዬን ፥ አብንና፥
ሁሉ፥ አማረሽን፥ ገበያ፥ አታውጧት፥
ትዳር፥ ታፈርሳለች፥ሁሉ፥ እያማራት፥
ርስት-ደም-አልጋ፥ ስትል፥ ሆነች፥ የሳት፥ ራት፥
[/quote]
Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 11:25
by Abere
Axumezana,
የወይኔ ትግሬ እና የጎንዴሬ ልዩነት፥-- ወያኔ ትግሬ ተሸንፎ መኖር እንደ ፀጋ ይቆጥረዋል፤ ጎንዴሬ በቁም ተዋርዶ ከመኖር ሞት መርጦ መቃብር ይሞቀዋል። ምን አሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው እንዳሉት። እጅህን ስጥ አሉኝ ምን የሚያዝ እጅ አለኝ የሚያቃጥል እሳት እንዳሉት ዐጼ ቴዎድሮስ።
እናም ደብረጽዮን በህይወት 1 ሚልዮን ትግሬ አስጨርሶ እርሱ ብቻ በህይወት ምትረፉን እንደ ተዐምር ሁኖበት አሁን ተነስ ተቀመጥ እዚህ ሂድ እዛ ሂድ ወዘተ ቢሉት እሽ ጌታየ ኦሮሙማ ማለት እንጅ ሌላ ምን ማድረግ ይችላል። የወያኔ ጉዳይ እኮ ተፈጽሟል - ከዚህ በላይስ ምን አይነት መሸነፍ አለ? ከዚህ በላይ ትግሬ ወያኔን ማሰቃየት እግዜር አይወደውም -ጡር ነው።
Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 15:45
by Misraq
.
.
.
Listen to it axumqizena
Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 16:27
by Union
The word "shame" don't exist anymore
Misraq wrote: ↑09 Feb 2024, 15:45
.
.
.
Listen to it axumqizena
Re: አበረ፥ ወይንን፥ አራት፥ ኪሎ፥ ውስጥ፥ አየሁት!
Posted: 09 Feb 2024, 16:48
by Axumezana
አበረ፥
ጎንደሬነቱንማ፥ እኛም፥ አለንበት፥
አያሳዝንም፥ ወይ፥ ደመቀ፥ ሲቆምርበት፥
ጎንደሬ፥ ባለማተቡ፥ ሰው፥ አማኙ፥
ምነው፥ አታለለሁ፥ በስምህ፥ እየማሉ፥
አይሻልህም፥ ወይ፥ የቁርጥ፥ ቀን፥ወዳጅህ
ድርቡሽ፥ ሊያረክስህ፥ አንገቱን፥ የሰጠልህ፥
ትግራይ፥ ጎንደር፥ ነው፥ጎንደርም፥ ትግራይ፥ ነው፥
ገመዱን፥ ለመቁረጥ፥ የማይቻል፥ ህልም፥ ነው