Page 1 of 1
ሱማሌላንዶች ለምንድን ነው ከሱማሌ ይልቅ አበሻ የሚመስሉት?
Posted: 09 Feb 2024, 02:07
by Horus
Re: ሱማሌላንዶች ለምንድን ነው ከሱማሌ ይልቅ አበሻ የሚመስሉት?
Posted: 09 Feb 2024, 02:21
by Union
ሱማሌ ላንዲ ኬኛ
ሱማሌላንዲ አበሻቲ ኢማስላል። ወደቡን መዝረፍ እና ኦሮሚያ ሀገር መመስረቲ ኢንዴት ዪቻላል
ሲለዚ ፋኖቲ ግሲጋሴ አስጨንቆ አጀንዳቲ ቂየራቲ፣ ሚንይሻላል።
ጉራጌ ቢራሀኑ አስፈንዲዳቲ ሱማሌ ላንዲ ቢሎ አስለፊሊፎ ኢትዮጵያ ሱሴ ኢንዲል በዳንብ ፊሪፋሪ መወርዋሪ አስፈሊጋል!!!

Re: ሱማሌላንዶች ለምንድን ነው ከሱማሌ ይልቅ አበሻ የሚመስሉት?
Posted: 09 Feb 2024, 10:30
by Misraq
Horus wrote: ↑09 Feb 2024, 02:07
ስድብ እየተሰደብክ እኮ ነው በዚህ ቪድዮ ውስጥ፥፥ ትገርማለህ፥፥ እዚህ ጋር እኮ ነው የስነልቦና ልዩነት ያለን ጎቤቾ
እነዚህ ጥቁሮች የአፍንጫቸውን ስፋትና ድፍጥጥነት ቪድዮ ብንሰራባቸው ዲስክሪሚኔሽስን ቅብርጥስ እያሉ ተበደልን ብለው ያለቅሳሉ
Re: ሱማሌላንዶች ለምንድን ነው ከሱማሌ ይልቅ አበሻ የሚመስሉት?
Posted: 09 Feb 2024, 11:39
by Abere
ሆረስ፤
እዚህ ላይ ነው በሳቅ የፈነዳሁት።
ፊኛ የመሰለ እራስ ቅል እና ግንባር አበሻዎች እና ሶማሊላንድ አላቸው - የአስተሳሰብ ልቅት ብልጫ ጸጋ መገለጫ የሚል መላ ምት መሆኑ ይመስለኛል። ምናልባት ይህ በቀጣዩ ጥናት እና ምርምር በዘርፉ ባለሙያዎች ቢደረግበት ይሻላል። ብዙ አቧራ ያሰነሳ ይመስላል አሁን ግን።
ይህን የመሰለ ጉዳይ ግን አጨቃጫቂ በሆነው የሌላ አለማት ፍጡር (ዩ ኤፍ ኦ) ንትርክ ተከታትያለሁ። የዩ ኤፍ ኦ (UFO) ተመራማሪዎች እንደሚሉት የች አለም ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል ያሳየቸው እኒህ አካላት ከዚህ አለም ሰዎች ጋር ስለተዋለዱ ወይም ስታርቦይስ (Star boys) ስለተገኙ ነው። ስታርቦይስ (Star boys) በየአገሩ በፈጠራ፤በአስተሳሰብ፤ ወዘተ ከተራው ሰው የላቀ ችሎታ ያላቸው ልጆች ናቸው። ለምሳሌ እንደ አልበርታይን ስታይን፤ ወዘተ የእነኝህ ስታርቦይስ አካላዊ አገላለጽ በዚህ ምስል የማይውን ፊኛ መሰል እራስ ቅል እና ሰፊ ግንባር ይመስላል። ይህም በሳይንቲስቶቹ ግምት ከፍተኛ የፈጠራ እና የመረዳት ችሎታ ምንጭ ነው ይሉታል። On the other hand there are evils as well. These evils are known as Black-eyed ones. They are cruel, killers, looters, uncompassionate.
Re: ሱማሌላንዶች ለምንድን ነው ከሱማሌ ይልቅ አበሻ የሚመስሉት?
Posted: 09 Feb 2024, 15:40
by Horus
Re: ሱማሌላንዶች ለምንድን ነው ከሱማሌ ይልቅ አበሻ የሚመስሉት?
Posted: 09 Feb 2024, 15:48
by Abere
Re: ሱማሌላንዶች ለምንድን ነው ከሱማሌ ይልቅ አበሻ የሚመስሉት?
Posted: 09 Feb 2024, 15:59
by Union
Re: ሱማሌላንዶች ለምንድን ነው ከሱማሌ ይልቅ አበሻ የሚመስሉት?
Posted: 09 Feb 2024, 16:11
by Horus
Abere wrote: ↑09 Feb 2024, 15:48
ሆረስ፤
ፍራቻዬ ለሞኝ ቀብር አታሳዩት፤ ቤቴ ነው ብሎ ዘሎ ይገባበታል - ይባላል። ኦሮሙማዎች ኬኛ ብለው ነገ እራሳቸውን የጋን ያህል ቀስረው ብቅ እንዳይሉ ብቻ።
Watchout, DDT is thinking of it. Yes, he can
Horus wrote: ↑09 Feb 2024, 15:40

አበረ፣
ጨዋታዬን በላሃው! እኔም ለቀልድና ለኒያ ቱስ ቱሶች መቆንጥጫ ነበር ያመጣሁት?
ይህን የሚሰሩት ጥቁር አሜሪካዊያን ናቸው! አፍሮ ሴምትሪክ አክቲቪስቶች ጥቁር ሕዝብ ከነጭ የላቀ ኢንተለጀንስ አለው እያሉ የሚያቀርቡት ክርክር ነው! እኔንም የሳበኝ የጭንቅላቶቹ ልህቀት ነው

ደሞ ለዚህ የግምባር ልህቀት መሰረቱ እንጀራ ነው ይላሉ
አበረ፣
ባይሞክሩት ይሻላል! አንደኛ phrenology የነጭ ዘረኞች ብዙ ጉልበት አጥፍተውበት ሱዶ ሳይንስ ተብልሎ የተተው መስክ ነው ። ዛሬ ኒዩሮ ሳይንስ እጅግ ትክክለኛ የሆነ ያንጎልና የይምሮ እውቀት ያካበተበት ዘመን ነው ።
ሲቀጥል ኦሮሙማ ይህን ቢል መሳቂያ ይሆናል ። የኢንተለጀንስ መለኪያው ችግር መፍታት ነው ። ዘመን ከተቆጠረ ጀምሮ በዘላነንት የሚኖር ፣ ቅንጣት ያክል የተፈጥሮን ገደብ ሰብሮ ስልጡን ካልቸር ያልፈጠረ የግምባር ቅሌ የተለቀው የላቀ አብርሆት ስላለኝ ነው ካለ ያኔ ነው አለም በሳቅ ፈገግ የሚለው
https://en.wikipedia.org/wiki/Phrenology