Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት፥ መምፎሻፎሽ ይብቃ። ርምጃ መውሰድ እንጂ፥ ጳጳሱን ስለማገድ፥ ማብራሪያ ይሰጠን ማለት ምን ማለት ነው?

Posted: 07 Feb 2024, 21:43
by EwnetYashenifal