Page 1 of 1
ስዩም ተሾመ ኢሳያስ የተበለን ቡቱቱዋም በቁሙ ቀበረዉ፣ ኢሳያስ ከአሁን በኃላ አይነሳም።
Posted: 07 Feb 2024, 16:40
by DefendTheTruth
ስዩም ተሾመ ኢሳያስ የተበለን ቡቱቱዋም በቁሙ ቀበረዉ፣ ኢሳያስ ከአሁን በኃላ አይነሳም።
ከአሁን ቦኋላ ኢሳያስ ማለት የቪኖ ጠርሙስ ተብሎ ቀረ፣ ስሙም ተቀየረ ማለት ነዉ።
ይህች ኣታምልጣችዉ፣ በጣም ድንቅ ትንታኔ!
Re: ስዩም ተሾመ ኢሳያስ የተበለን ቡቱቱዋም በቁሙ ቀበረዉ፣ ኢሳያስ ከአሁን በኃላ አይነሳም።
Posted: 07 Feb 2024, 17:23
by euroland
አየ ዲዲቲ ደደቡ, የፒፒ ካድሬ በቁሙ ቀበረው አልሽ ?
አይደለም አንድ ጫታም ተራ ዩቱበር ይቅርና ጌቶቹሽ እነ ወያኔና አጋሮቻቸው ለ30 አመታት የ ናቅፋን አንበሳን ማንበርከክ አልቻሉም።
DefendTheTruth wrote: ↑07 Feb 2024, 16:40
ስዩም ተሾመ ኢሳያስ የተበለን ቡቱቱዋም በቁሙ ቀበረዉ፣ ኢሳያስ ከአሁን በኃላ አይነሳም።
ከአሁን ቦኋላ ኢሳያስ ማለት የቪኖ ጠርሙስ ተብሎ ቀረ፣ ስሙም ተቀየረ ማለት ነዉ።
ይህች ኣታምልጣችዉ፣ በጣም ድንቅ ትንታኔ!
Re: ስዩም ተሾመ ኢሳያስ የተበለን ቡቱቱዋም በቁሙ ቀበረዉ፣ ኢሳያስ ከአሁን በኃላ አይነሳም።
Posted: 07 Feb 2024, 17:26
by DefendTheTruth
This video was already debunked back then, it was the making of video artists like Fiameta of this forum. Try something else, or ህድ ና የቪኖ ጠርሙስህን ሰብስብ!
better yet.
Re: ስዩም ተሾመ ኢሳያስ የተበለን ቡቱቱዋም በቁሙ ቀበረዉ፣ ኢሳያስ ከአሁን በኃላ አይነሳም።
Posted: 07 Feb 2024, 17:32
by Wedi
Re: ስዩም ተሾመ ኢሳያስ የተበለን ቡቱቱዋም በቁሙ ቀበረዉ፣ ኢሳያስ ከአሁን በኃላ አይነሳም።
Posted: 07 Feb 2024, 21:58
by Axumezana
ስዩም፥ ተሾመ፥ ያልገባው፥ ነገር፥ አለ፤
ትግርይንና፥ አማራን፥ ለማጣላት፥ ሌት፥ ተቀን፥ እየሰራህ፥ ስለአፍሪካ፥ ወይም፥ስለ፥ ውጭ፥ ጠላት፥ ማውራት፥ አትችልም። መጀመርያ፥ ቁማሩን፥ አቁም፥ ኢትዮጵያ፥ ስትረጋጋ፥ ጠላትም፥ እጁን፥ ይሰበስባል፥ ስለ፥ አፍሪካም፥ ማውራት፥ ትችላለህ። ትግራይን፥ አጥፍተህ፥ ስለ፥ አድዋ፥ ስታወራ፥ እድዋ፥ ሙዝዬም፥፥ አሳማ፥ ላይ፥ የተቀባ፥ ሊፒስቲክ፥እንጂ፥ ውበትና፥ ታሪክ፥ሊሆን፥ አይችልም።