Page 1 of 1
የትግራዩ መንጌ ባህላዊው ጀነራል ምግበ TDFን የሚያስቆጣ ንግግር ተናገረ
Posted: 07 Feb 2024, 01:51
by Misraq
.
.
.
እስቲ እንደዚህ አስጨፍጭፎአቸው ካበቃ በህዋላ ምናለ አደብ ቢገዛ::
Re: የትግራዩ መንጌ ባህላዊው ጀነራል ምግበ TDFን የሚያስቆጣ ንግግር ተናገረ
Posted: 07 Feb 2024, 12:22
by Union
ዋይ ዋይ ዋይ
እግራቸው የተቆረጡት፣ ልጆች ያጡት፣ ጎረቤት ያጡት፣ ከውግያው የተረፋት እና ያዩት እልቂት፣ ስራ ያጡት፣ በነ ምግቤ የተደፈሩት፣ እርሀብ ላይ ያሉት፣ በኦሮሙማው የተደፈሩት፣ እህት ጓደኛ ዘመድ ያጡት፣ ንብረታቸው በጀት የወደመባቸው፣ የድሮው የዘረፋው ስርአት ባለመመለሱ ያዘኑት
በሙሉ ምግበ ጌታቸው ደፂ እና ሌሎችን አምነው ጦርነት በድጋሚ ለመሄድ "አመር ተገዳላይ" ከዚህ ቦሀላ ወጥተው ከዘፈኑ፣ በትግራይ ምድር ሰው አይተርፍም
ለዛም ነው ህዝቡ ምግበን እየተቃወሙ ያሉት
Misraq wrote: ↑07 Feb 2024, 01:51
.
.
.
እስቲ እንደዚህ አስጨፍጭፎአቸው ካበቃ በህዋላ ምናለ አደብ ቢገዛ::