Page 1 of 1
ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 06 Feb 2024, 18:58
by Union
Politics is not for you. You are not fit for that.
I don't know about your personal life, you have other things you are good at, I am sure. Be focused on those. This stage is not yours.
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 06 Feb 2024, 22:44
by Horus
union wrote: ↑06 Feb 2024, 18:58
Politics is not for you. You are not fit for that.
I don't know about your personal life, you have other things you are good at, I am sure. Be focused on those. This stage is not yours.
አንተ ፋንዲያ እኔ ሆረስ ፖለቲካን ቀጥቅጬ አስተምርሃለሁ! አዲስ መጤ ተገንጣይ ሂድና ወያኔውችን ምከሩኝ በላቸው ይነግሩሃል ! ያለ ኢትዮጵያ አጀንዳ 17 አመት በመርፌ ጠቁመው፣ 27 አመት ኢትዮጵያን በዝብዝው ፣ 1 ሚሊዮን ሞተው ወደ ረሃባቸው ተመስልሰዋል ።
ብልህ ከሌልች ስህተት ይማራል ፤ ጂል ከራሱ ስህተት እንዲሉ !! አንተ ይህን ባለጌ አፍክን ስትከፍተው እኔ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደ መዳፌ አውቀው ነበር ። ብዙ አትደንፋ!! ገና ወዴት እየሄድ እንደ ሆነ እንኳን የማታውቅ ! Son you will hit the proverbial cul de sac! ይቺ የባለጌ ስድብህ ወደ ምታስባት ገነት እንደ ማታስገባህ እወቀው ።
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 06 Feb 2024, 22:54
by Misraq
አዎ ወንድማችን ሆረስ በባህል እና በቋንቋ ጥናት ቢሰማራና ቢያስተምር ውጤቱ ይልቃል። ፓለቲካ ምንም ሊገባው ስላልቻለ ቢተወው ብለን እንመክራለን
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 06 Feb 2024, 23:46
by Tog Wajale E.R.
I Told Him This ☆ Listro Gurrage Horus ☆ Five Years Ago When He Was Supporting Blindly To
Liggaggamm Gimmattamm Pentte Galla Bantu Ahmed Abiyot And Tebettabba Gurrage/ Galla
Berhanu Nega { ብር፥ ኣምጡ }.
No Knowledge At All About Playing Politics !!
Leave Smart Politics In The Horn Africa For
Mighty Shaebia Hamassien Eritrean People. Period.
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 06 Feb 2024, 23:54
by Union
"ከአፋ የእሳት ሰይፍ የሚመዘዝ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ አንድነት" ሀይል ተሰጥቶናል። " የእሳት ሰይፍ" ለሰይጣን!
ተዋህዶ ነኝ ብለሀል: እግዚአብሔር የእሳት ሰይፎቹን የሚጠቀመው ማን ላይ ነው። የተዋህዶ እና የኢትዮጵያ ጠላቶች ላይ ነው...hope you know that already my Mr chirisian.
"የሚጣላኝን የመለኮት ሰይፍ የአንገቱን የደም ስር ይዝጋው። አሜን" ይችንስ ታውቃታለህ? Mr Tewahido horus
እምዬ ተዋህዶን እና እምዬ ኢትዮጵያን የነካ አይተህ እና ሰምተህ የማታውቀውን የቃል እሳት አዘንብበታለሁ! It's my job, that is what I live for, I am VERY young. I got long years of fire

I will rain on my enemies!!
Righteousness is with me!
I don't work for money, I am here fighting for God!
Mama Tewahido, Mama Ethiopia! (His home)!
Horus wrote: ↑06 Feb 2024, 22:44
union wrote: ↑06 Feb 2024, 18:58
Politics is not for you. You are not fit for that.
I don't know about your personal life, you have other things you are good at, I am sure. Be focused on those. This stage is not yours.
አንተ ፋንዲያ እኔ ሆረስ ፖለቲካን ቀጥቅጬ አስተምርሃለሁ! አዲስ መጤ ተገንጣይ ሂድና ወያኔውችን ምከሩኝ በላቸው ይነግሩሃል ! ያለ ኢትዮጵያ አጀንዳ 17 አመት በመርፌ ጠቁመው፣ 27 አመት ኢትዮጵያን በዝብዝው ፣ 1 ሚሊዮን ሞተው ወደ ረሃባቸው ተመስልሰዋል ።
ብልህ ከሌልች ስህተት ይማራል ፤ ጂል ከራሱ ስህተት እንዲሉ !! አንተ ይህን ባለጌ አፍክን ስትከፍተው እኔ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደ መዳፌ አውቀው ነበር ። ብዙ አትደንፋ!! ገና ወዴት እየሄድ እንደ ሆነ እንኳን የማታውቅ ! Son you will hit the proverbial cul de sac! ይቺ የባለጌ ስድብህ ወደ ምታስባት ገነት እንደ ማታስገባህ እወቀው ።
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 07 Feb 2024, 00:24
by Union
Horse,
Plus, I know you are just a pretender. You are not a true follower of Tewahido. You are faking it just like agame tplfs and unlike the atheist ascaris who just flat out don't believe at all.
Or, you are one confused moth'erfucker
ምክንያቱም፣ ከኖህ ግዜ በፊት እና ቦሀላ ጀምሮ የፈጠራትን ብቸኛዋ ሀይማኖት ተዋህዶን ቢያንስ ለ8ሺህ አመት ሳትደፈር ከአለም ጠላቶች ተንከባክቦ ያኖራትን በዚህ በመጨረሻው 8ኛው ሺህ ሴጣን ሊያጠፋት እንደሚታገል አልተማርክም My Mr Orthodox chirisian
ይሄን ሁሉ ዘመን የተንከባከባትን ቤቱን "አብይ አህመድ አሊ" ማፍረስ የሚችል ይመስልሃል?
መስሎህማ ነው ውታፍህን "ነቀል" "ነቀል" የምታደርግለት። አንተ ከርሳም አሳማ faithless

Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 07 Feb 2024, 01:16
by Misraq
ወንድማችን ሆረስ የቀረችውን ግዜ ሜቄዶንያ ገብቶ ስለ ቆርኬ አንድ መጽሃፍ ቢጽፍ ጥሩ ነው እንላለህ
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 07 Feb 2024, 01:37
by Union
Brother Misraq,
That is one option he can consider, Instead of making a fool of himself and ruin his reputation for good.
Misraq wrote: ↑07 Feb 2024, 01:16
ወንድማችን ሆረስ የቀረችውን ግዜ ሜቄዶንያ ገብቶ ስለ ቆርኬ አንድ መጽሃፍ ቢጽፍ ጥሩ ነው እንላለህ
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 07 Feb 2024, 08:10
by euroland
Aha??? Is that you Belaynesh? I am shocked you could write a few more sentences without your favorite support characters, the

! Did Emsraq is helping you write sound sentences today?
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 07 Feb 2024, 09:06
by Selam/
ቱስ ቱስ ወያኔ ዩኒየን aka ምስራቅ aka ቶጅ aka አብሲኒያ aka ኢዱኬተር
አጭበርባሬ ወያኔ ለመሆንሽ ማስረጃው እኮ፣ ለሆረስ ብቻ ርዕስ ከፍተሽ እንደ ነገረኛ ሴት-ወይዘሮ ሰውዬውንና ብሄሩን ደጋግመሽ የምትሳደቢውን ያህል ፣ በግልፅ ወያኔና ፒፒ ነን የሚሉትን ጥፍጥፍ ካድሬዎች እንዳላየ ዝም ብለሽ መሽኮርመምሽ ነው።
- ሲጀመር፣ አንድ ሰው የፈለገውን የፖለቲካ አቋም የማራመድ መብት አለው። ይኸ ለኮሚኒስት ካድሬዎች ያልተለመደ አሰራር ቢሆንም፣ አይንሽን ጨፍነሽ ዋጭው ሰልቅጭው! ሃሳቡን መሞገት ሲያቅትሽ ሰውዬውንና ብሄሩን መዝለፍ ነውር ነው፣ የመጨረሻ የድንቁርናና የካድሬነት ምልክት ነው። እኔ ሆረስ በሚያቀርባቸው አንዳንድ ሃሳቦች በፍፁም አልስማማም፣ ግን ለምን ብዬ ሰውዬውን ወይንም የመጣበትን ማህበረሰብ እሰድባለሁ። ይኸን የሚያደርግ ወራዳ ብቻ ነው።
- በመቀጠል፣ አንቺ አናሳና ደቃቃ ወያኔ የሆንሽ ፍጡር ፣ በሆረስ አመለካከት ስለምትሸማቀቂና ኢንቲሚዴትድ ስለምትሆኚ ነው ዘለሽ ወደ ስድብ ውስጥ የምትገቢው። ባለጌ ያሳደገሽ እርጉም!
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 07 Feb 2024, 11:59
by Naga Tuma
union wrote: ↑06 Feb 2024, 18:58
Politics is not for you. You are not fit for that.
I don't know about your personal life, you have other things you are good at, I am sure. Be focused on those. This stage is not yours.
ኣንደኛ ምርጫህ የፖለትካ ሳይንስ የተማረን ኢትዮጵያዊ ሳይንትስት ፖለትካ ለኣንተ ኣይዴለም ይላል። ኣይዴለም?
ከሆነ ስለፖለትካ ሳይንስ ከእሱ የበለጠ ዕዉቀት ኖሮህ ነዉ ስለሃገሩ ፖለትካ እሱን የምታዘዉ? ግፍ ይህ ኣይዴለም ወይስ ግፍን ኣታዉቅም?
ሁለተኛዉ ምርጫህ ስለንስሃ መግባት ኣዉቃለሁ ባይ ያስመስልሃል። ለንስሃ አባትነት ዕዉቀት እና ብቃት ኣለህ?
ሶስተኛዉ ምርጫህ ስለኢትዮጵያ ጥልቅ ባህል የማያዉቁ ጭንጋፍ ኢትቶጵያዊዎችን የምንለይበት ነዉ። እራስህን ኣጋለጥክ።
እኔ ለእሱ ሌላ ሀሳብ ኣለኝ። ከሰማኝ። ፖለትከኛ ኣንድ ዜጋን ካልሰማ ፖለትከኛዉ ዜጋዉን ዉክልና ከጠየቀ ዜጋዉ ኣንድ ድምጹን መንፈግ ይችላል። ይህ ዲሞክራሲ ነዉ።
የእኔ ሀሳብ በጣም ቀላል ነዉ። የምያዉቃትን ኼር የበለጠ ማወቅ ነዉ። እግዝኣብኼር ማለትን ያዉቃል። ኼረ ማለትን የምያዉቅ ኣይመስለኝም። ለዚህ ነዉ ኣንዳንዴ የኢትዮጵያ ቶማስ ጀፍርሰን ሆኖ የሚታየኝ። ከብዙዎች በላይ ያጠና ነዉ። ቶማስ ጀፈርሰን እስላም ሆነ ወይ እስከመባል ያጠና ነበር ተብሏል። ሆረስም ስለ አረቦች ታሪክ ጭምር የጠና ነዉ።
ቶማስ ጀፈርሰን የሬይነሳንስ ተማሪ ነበር። ሆረስ ያቺን የምያዉቃትን ቃል የበለጠ ኣጥንቶ ቢነቃ ወጥ የሆነ የኢትዮጵያ ሬይነሳንስ ሰዉ የሚሆን ይመስለኛል። ለዚህ እንደ ሎሬት ጸጋዬ እና ዶክተር ገመቹ መገርሳ ቦረና ደርሶ በኣጭር ግዜ ዉስጥ ኣዉቆ መንቃት ይችላል።
በዚህ ዘመን በአካል ቦረና ሳይሄድ ቤቱ ተቀምጦ ኣዉቆ መንቃት ይችላል። ኢንተርኔት ቦረናን ቤቱ ያመጣለታል።
ኼርን ያዉቃል። ኼረን ኣዉቆ ኼርን እና ኼርን ከእሱ በላይ የት ታዉቃለህ ብሎ በእዉቀቱ ኣንተን መጠፍጠፍ ከጀመረ ሰዉ ኣንተን ኣያርገኝ የሚል ይመስለኛል።
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 07 Feb 2024, 12:05
by Union
Ascari Tuma
አንተ ደደብ የምትለውንም አታውቅም። አይገባም የምታወራው
ሁለተኛ እናንተ ኤርትሮች ብዙ ችግር አለባቹ የራሳችሁን መከራ የምትገላገሉበትን መንገድ ፈልጉ እንጂ እዚ መጥታቹ መነታረኩ ምንም ችግራችሁን አይፈታም፣ ያባብሰዋል እንጂ። ሌላ መፍትሄ ፈልጉ።
Naga Tuma wrote: ↑07 Feb 2024, 11:59
union wrote: ↑06 Feb 2024, 18:58
Politics is not for you. You are not fit for that.
I don't know about your personal life, you have other things you are good at, I am sure. Be focused on those. This stage is not yours.
ኣንደኛ ምርጫህ የፖለትካ ሳይንስ የተማረን ኢትዮጵያዊ ሳይንትስት ፖለትካ ለኣንተ ኣይዴለም ይላል። ኣይዴለም?
ከሆነ ስለፖለትካ ሳይንስ ከእሱ የበለጠ ዕዉቀት ኖሮህ ነዉ ስለሃገሩ ፖለትካ እሱን የምታዘዉ? ግፍ ይህ ኣይዴለም ወይስ ግፍን ኣታዉቅም?
ሁለተኛዉ ምርጫህ ስለንስሃ መግባት ኣዉቃለሁ ባይ ያስመስልሃል። ለንስሃ አባትነት ዕዉቀት እና ብቃት ኣለህ?
ሶስተኛዉ ምርጫህ ስለኢትዮጵያ ጥልቅ ባህል የማያዉቁ ጭንጋፍ ኢትቶጵያዊዎችን የምንለይበት ነዉ። እራስህን ኣጋለጥክ።
እኔ ለእሱ ሌላ ሀሳብ ኣለኝ። ከሰማኝ። ፖለትከኛ ኣንድ ዜጋን ካልሰማ ፖለትከኛዉ ዜጋዉን ዉክልና ከጠየቀ ዜጋዉ ኣንድ ድምጹን መንፈግ ይችላል። ይህ ዲሞክራሲ ነዉ።
የእኔ ሀሳብ በጣም ቀላል ነዉ። የምያዉቃትን ኼር የበለጠ ማወቅ ነዉ። እግዝኣብኼር ማለትን ያዉቃል። ኼረ ማለትን የምያዉቅ ኣይመስለኝም። ለዚህ ነዉ ኣንዳንዴ የኢትዮጵያ ቶማስ ጀፍርሰን ሆኖ የሚታየኝ። ከብዙዎች በላይ ያጠና ነዉ። ቶማስ ጀፈርሰን እስላም ሆነ ወይ እስከመባል ያጠና ነበር ተብሏል። ሆረስም ስለ አረቦች ታሪክ ጭምር የጠና ነዉ።
ቶማስ ጀፈርሰን የሬይነሳንስ ተማሪ ነበር። ሆረስ ያቺን የምያዉቃትን ቃል የበለጠ ኣጥንቶ ቢነቃ ወጥ የሆነ የኢትዮጵያ ሬይነሳንስ ሰዉ የሚሆን ይመስለኛል። ለዚህ እንደ ሎሬት ጸጋዬ እና ዶክተር ገመቹ መገርሳ ቦረና ደርሶ በኣጭር ግዜ ዉስጥ ኣዉቆ መንቃት ይችላል።
በዚህ ዘመን በአካል ቦረና ሳይሄድ ቤቱ ተቀምጦ ኣዉቆ መንቃት ይችላል። ኢንተርኔት ቦረናን ቤቱ ያመጣለታል።
ኼርን ያዉቃል። ኼረን ኣዉቆ ኼርን እና ኼርን ከእሱ በላይ የት ታዉቃለህ ብሎ በእዉቀቱ ኣንተን መጠፍጠፍ ከጀመረ ሰዉ ኣንተን ኣያርገኝ የሚል ይመስለኛል።
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 07 Feb 2024, 12:33
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑06 Feb 2024, 22:44
… እኔ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደ መዳፌ አውቀው ነበር ።
ኢትዮጵያን እንደ መዳፍህ ኣዉቀሃት ነዉ ትንፋሽዋ ያልከዉ?
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 17 Nov 2025, 11:29
by Naga Tuma
ሆረስ ፖለትካ ኣቁም ተብሎ ነበር።
ተገቢ ምክር ነዉ ተብሎም ነበር።
ግፍ ማለት ይሄ ኣይዴለም ወይ ተብሎም ነበር።
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 17 Nov 2025, 11:39
by Naga Tuma
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ ኣንተ ነህ
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ማለት ምናልባት ሙሴን ሊሆን ይችላል የሚል ግምት ኣለ። ተነባቢ የአስር ምስጥር ስለሚል።
አስርቱ ትዕዛዛት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሚሸከም እና የሚጠብቅ ነዉ።
ስለዚህ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የጥንት ኢትዮጵያ ቃልቻ ወይም ቃሉ ትዕዛዛትን ኣክባሪ እና ጠባቂ ነበር ማለት ይቻላል?
Union wrote: ↑06 Feb 2024, 23:54
"ከአፋ የእሳት ሰይፍ የሚመዘዝ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ አንድነት" ሀይል ተሰጥቶናል። " የእሳት ሰይፍ" ለሰይጣን!
ተዋህዶ ነኝ ብለሀል: እግዚአብሔር የእሳት ሰይፎቹን የሚጠቀመው ማን ላይ ነው። የተዋህዶ እና የኢትዮጵያ ጠላቶች ላይ ነው...hope you know that already my Mr chirisian.
"የሚጣላኝን የመለኮት ሰይፍ የአንገቱን የደም ስር ይዝጋው። አሜን" ይችንስ ታውቃታለህ? Mr Tewahido horus
እምዬ ተዋህዶን እና እምዬ ኢትዮጵያን የነካ አይተህ እና ሰምተህ የማታውቀውን የቃል እሳት አዘንብበታለሁ! It's my job, that is what I live for, I am VERY young. I got long years of fire

I will rain on my enemies!!
Righteousness is with me!
I don't work for money, I am here fighting for God!
Mama Tewahido, Mama Ethiopia! (His home)!
Horus wrote: ↑06 Feb 2024, 22:44
union wrote: ↑06 Feb 2024, 18:58
Politics is not for you. You are not fit for that.
I don't know about your personal life, you have other things you are good at, I am sure. Be focused on those. This stage is not yours.
አንተ ፋንዲያ እኔ ሆረስ ፖለቲካን ቀጥቅጬ አስተምርሃለሁ! አዲስ መጤ ተገንጣይ ሂድና ወያኔውችን ምከሩኝ በላቸው ይነግሩሃል ! ያለ ኢትዮጵያ አጀንዳ 17 አመት በመርፌ ጠቁመው፣ 27 አመት ኢትዮጵያን በዝብዝው ፣ 1 ሚሊዮን ሞተው ወደ ረሃባቸው ተመስልሰዋል ።
ብልህ ከሌልች ስህተት ይማራል ፤ ጂል ከራሱ ስህተት እንዲሉ !! አንተ ይህን ባለጌ አፍክን ስትከፍተው እኔ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደ መዳፌ አውቀው ነበር ። ብዙ አትደንፋ!! ገና ወዴት እየሄድ እንደ ሆነ እንኳን የማታውቅ ! Son you will hit the proverbial cul de sac! ይቺ የባለጌ ስድብህ ወደ ምታስባት ገነት እንደ ማታስገባህ እወቀው ።
Re: ሆረስ ፖለቲካ አቁም። ወይ ንስሀ ግባ ወይ አማኑኤል ግባ። እኔ የመጀመሪያውን መርጬልሀለው።
Posted: 17 Nov 2025, 11:45
by Selam/
እኔ አዲስ ሌላ አማራጭ አቅርቤ ነበር፥ ገልብጦ 77 ጊዜ መግረፍ።