Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ መምህሩ አብርሃም ተክሉ - “የተጠላ እና የተናቀ ፓርቲ” ያሉት ህወሓት መዳን ይችላል የሚል ግምት የላቸውም።

Post by Za-Ilmaknun » 06 Feb 2024, 14:04

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ ምሑሩ አቶ ገብረመድኅን ገብረሚካኤል “ህወሓት ተጠናክሮ ይወጣል ብዬ አልጠብቅም። ለተወሰነ ጊዜ መቆየቱ አይቀርም። ምክንያቱም ሌላ የተዘጋጀ ኃይል እና አማራጭ የለም። እንደ ፓርቲ ግን በተለይም ሥልጣን ላይ ሆኖ ራሱን አስተካክሎ ወደ ተሻለ ደረጃ ይሸጋገራል ብዬ አላምንም” ሲሉ ደምድመዋል። ዩኒቨርሲቲው መምህር እንደሚሉት በፓርቲው አመራሮች መካከል ያለው መቧደን በጥቅም ላይ የተመሠረተ ነው።“እኔ ከጥቅም አልፈው በሃሳብ እና በሕዝብ ጉዳዮች ላይ የተመሠረቱ አይመስለኝም። አንደኛው በሥልጣን ላይ ለመቆየት ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ ወደ ሥልጣን ለመምጣት ነው የሚጥሩት” በማለት ያስቀምጣሉ።


After expending more than a million souls fighting against OPDO, this is what is left of the once up on a time TPLF :roll:

https://www.bbc.com/amharic/articles/cg3eld17125o