የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ሆይ፦ ምን እየጠበቅክ ነው? ቢያንስ ሰላማዊ ሰልፍ ውጣ እንጂ። ፕሮቴስታንትና ካቶሊክ ምዕመናን፥ ኦርቶዶክስን በሰልፉ ተቀላቀሉ። ዓቢይ የሚባለው አብዷል እኮ!
Posted: 06 Feb 2024, 10:24
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ሆይ፦ ምን እየጠበቅክ ነው? ቢያንስ ሰላማዊ ሰልፍ ውጣ እንጂ። የፕሮቴስታንትና የካቶሊክ ምዕመናንም፥ ኦርቶዶክስን በሰላማዊ ሰልፉ ተቀላቀሉ። ዓቢይ የሚባለው ሰውዬ አብዷል እኮ!