Page 1 of 1

የፈረሰዉ የሚኒልክ ኃዉልት!

Posted: 06 Feb 2024, 08:28
by DefendTheTruth
እግዚያብሔር በቦታዉ ከለ ብቻ ያፍርሳችዉ፣ ነቀዞች!


Re: የፈረሰዉ የምኒልክ ኃዉልት!

Posted: 06 Feb 2024, 14:29
by DefendTheTruth
ሌላዉ "የፈረሰዉ የምኒልክ ኃዉልት" ደግሞ በ5 አመት ዉስጥ 9፣9 ብሊያን $ ዕዳ የከፈለች አገር፣ 33 ሚሊየን $ መክፈል ኣቃታት ብሎ ለክ እንደ ምኒልክ ኃዉልት መፍረስ ያራገቡት መሰረተ ብስ ዉንጃላ ነዉ።

እነሱ ይፈርሳሉ እንጂ፣ ኢትዮጵያም ሆነች የምኒልክ ኃዉልት አይፈርሱም!

Re: የፈረሰዉ የሚኒልክ ኃዉልት!

Posted: 06 Feb 2024, 15:07
by Noble Amhara