Page 1 of 1
Saviour of TPLF emerges from unexpected corner!
Posted: 06 Feb 2024, 05:45
by Axumezana
Re: Saviour of TPLF emerges from unexpected corner!
Posted: 06 Feb 2024, 06:07
by Selam/
ትህነግ ለሃምሳ ዓመታት ኳትናና ባትና አሁን ጨርጭሳ በመጦሪያዋ ሰዓት ብትጨምቋት የሚወጣት እንደ ድሮው ጁስ ሳይሆን ዓመድ ነው። በድሮ በሬ ዘንድሮም ለማረስ ከመንገታገት ፣ ለምስኪኑ የትግራይ ህዝብ መልካም ራዕይ ያለውና ከክፋትና ሌብነት የጸዳ አዲስ አደረጃጀትን ለመመሰረት መሞከር ይሻላል ባይ ነኝ።
Re: Saviour of TPLF emerges from unexpected corner!
Posted: 06 Feb 2024, 08:11
by Tog Wajale E.R.
☆The Two Dedebit Woorgach Chigaram Chigray☆!!
☆ Exchanging Daydreaming Informations ☆ !!