Page 1 of 1
“አብይን እመነው” ብዬ ኢሳያስን ገደል የከተትኩት እኔ ነኝ
Posted: 04 Feb 2024, 15:48
by eden
Re: “አብይን እመነው” ብዬ ኢሳያስን ገደል የከተትኩት እኔ ነኝ
Posted: 04 Feb 2024, 15:59
by almaze
Utilizing the What's Up application for diplomatic objectives is unwise.
Re: “አብይን እመነው” ብዬ ኢሳያስን ገደል የከተትኩት እኔ ነኝ
Posted: 04 Feb 2024, 16:23
by sesame
Abiy played a huge role in the annihilation of the TPLF. ፡ ዓጋሜዎች ብቻ ናቸው ገደል የተከተቱት።
Re: “አብይን እመነው” ብዬ ኢሳያስን ገደል የከተትኩት እኔ ነኝ
Posted: 04 Feb 2024, 16:30
by Digital Weyane
ፈረንጆቹ ጌቶቻችን አቢይን ከኢሳያስ ጋር ለማጣላት አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ተዋጊዎች በውክልና ጦርነት እንዲያልቁ አደረጉ።
ይህንን ሃያ ቢልየን ዶላር የወጣበት ጦርነት ካለፈው እዳ ጋር ሲጨማመር የኢትዮጵያን የውጭ እዳ መጠን አባበሰው እና ኢትዮጵያ እዳ የመክፈል አቅሟን የበለጠ ተዳከመ።
ኢትዮጵያ በጦርነቱ ምክንያት ከፍተኛ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጫና ውስጥ ወደቀች። እዳቸውን መክፈል ካልቻሉ አገራት ተርታ ተመደበች።
በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ የዓድዋ ጁንታ ዎገኖቼ ራሳቸው በለኮሱት የውክልናው ጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ እዳ ውስጥ መዘፈቋ እንደ ትልቅ ድል አድርገው ይቆጥሩታል። በትግራይ እንደ ቅጠል የረገፈውን የአንድ ነጥብ አምሦት ሚልየን ሰው ህይወት ምንም አያሳስባቸውም ምክንያቱም ዋናው አላማቸው ኢትዮጵያን እዳ ውስጥ ከትተው አቢይን በፈረንጆች እግር ስር እንዲወድቅ ለማድረግ የተጠቀሙበት ዘዴ ነውና።