Page 1 of 1

“መጀመሪያ ሴቶች ሙርከኞችን ግደሏቸው !!" አለ አዛዡ፤ ግን ለምን ሴቶቹን መጀመሪያ?

Posted: 02 Feb 2024, 15:31
by euroland
በአጋሚኛ የወያኔ አዛዥ መቁጣ ድምፅ እንዲ ሲል ትእዛዝ ሲሰጥ ይሰማል

" ሰብስቧአቸውና በተለይ ሴቶቹን በሏቸው! (ግደሏቸው)" ይላል።

ለምን ግን ሴቶቹ ላይ የመረረ ጥላቻ አደረባቸው ?

ይህንን ሊመልሱልን የሚችሉት እዚህ ያሉት የትግራይ ሴቶች እነ ምስራቅ ፣ በላይነሽ ፣ ኤደንና አልማዝ ናቸው።




Re: “መጀመሪያ ሴቶች ሙርከኞችን ገደሏቸው !!" አለ አዛዡ፤ ግን ለምን ሴቶቹን መጀመሪያ?

Posted: 02 Feb 2024, 21:55
by kebena05
:cry: :cry: :cry:

Re: “መጀመሪያ ሴቶች ሙርከኞችን ግደሏቸው !!" አለ አዛዡ፤ ግን ለምን ሴቶቹን መጀመሪያ?

Posted: 03 Feb 2024, 01:38
by Fiyameta
:evil: :evil: :evil: :evil: