Amara Defeated Derg! Stupi'd Ascaris are so Delusional! They only know What Agew Tembien Esayas/Shabia Told them! ቂቂቂቂቂ
Posted: 02 Feb 2024, 02:20
የጎንደር ህዝብ እና የደርግን ትንቅንቅ አማራ ታሪኩ ስለሆነ ይዘግበዋል። የኔም ቤተሰቦች የዚህ ትግል ታጋዮች ነበሩ።
የደርግና የጎንደር ገበሬ ጦርነቶች ብዙ ነበሩ። ዋንኛው ግን የጉናው ጦርነት ነበር። በሰሜን እና በደቡብ ጎንደር መሬታችንን "በመሬት ለአራሹ" ህግ ስም አንቀማም ባሉ በገበሬ ፋኖዎች ደርግ በተደጋጋሚ እንደተሸነፈ ይታወቃል።
እንዳልኩት የመጨረሻው ጦርነት የጉናው ነበር።
Shabia ቅዘኑን እያዝረከረ የሚሮጠው የደርግ 4ኛ ክፍለጦር የሚባለው መጣ ሲባል ነበር። ይህ ግስላ ክፍለ ጦር ሻቢያን የገባበት እየገባ ይቀጠቅጡው ነበር። ደርግም አስመራ ላይ እየተንፈላሰሰ ሻቢያን እያባረረ ይቀጠቅጥ ነበር። እንድም ግዜ ደርግ አስመራን የተቀማበት ግዜ ኖሮ አያውቅም። በመላው ኤርትራ ሻቢያ እየተደበቀ ይሮጣል ይተኩሳል ነበር ታሪኩ። ደርግ ከዛም አልፎ መቋድሾ ድረስ ገብቶ ሱማሌንም ይቀጠቅጥ ነበር።
ነገር ግን ጎንደር መሬት ያለ አግባብ አከፋፍላለሁ ብሎ ሲገባ ግን በከፋኝ ፋኖ ይቀጠቀጥ ነበር።
በመጨረሻም ሻቢያና ወያኔን እየቀጠቀጠ ወንድሞቻችን ናቸው ገድለን መጨረስ አንፈልግም እያለ ወያኔ እና ሻብያ ላይ ይቀልድባቸው ነበር።
ደርግ ለመጀመሪያ ግዜ ተሸንፎ የደነገጠው ጉና ተራራ ላይ 4ኛ ክፍለጦር በፋኖ ሙሉ በሙሉ ሲደመሰስ ነው። በዛ ሰአት ሻብያ እና ወያኔ አንድም ግዜ ፊትለፊት እንደ ጎንደሬ አማራ ተዋግቶ አያውቁም። ይህን ታላቅ ታሪክ ኢሳያስ እና በትግሉ ላይ የነበሩ የዛሬ የአማራ ጀነራሎች እናም የጎንደር ህዝብ በደንብ አድርጎ ያውቀዋል። ታሪካችንም ነው!!
ይቀጥላል.......