ኤርትሪያኖች ና ኤርትሪያ አገሯ ላይ የናጠጠረ ሕግ በጀርመን አገር ስራ ላይ ልዉል ነዉ፣ ጉድ በል ወገን!
Posted: 01 Feb 2024, 17:21
ለወደፉቱ ለስደተኞች ካሽ ሳይሆን ፕሪ-ፐይድ ካርድ ስራ ላይ ለዉል ነዉ፣ ከዚህ ጀርባ የለዉ አነሳሽነት (motivation) ደግሞ፣ የምንከፍልህን ገንዝብ የትም ሳትልክ፣ እዚሁ አገር ላይ ማዉጣት አለብህ፣ ለተቀሩት ዘመዶችህ ና እንዲሁም ለአገርህ ዲክታተሮች ከገንዘቡ መላክ አትችልም የምለዉ ይሆናል።
ኤርትሪያ ጉዷ ፈላ፣ የአገር ኪሳራ መላት ነዉ። ኢሳያስ ይህን ከሰማ ተኝቶ አያድርም። ዉስኪ መስመጫ ቆመ ማለት ነዉ፣ በይቆምም ቀነሰ ማለት ስለሆነ።
ኤርትሪያ ጉዷ ፈላ፣ የአገር ኪሳራ መላት ነዉ። ኢሳያስ ይህን ከሰማ ተኝቶ አያድርም። ዉስኪ መስመጫ ቆመ ማለት ነዉ፣ በይቆምም ቀነሰ ማለት ስለሆነ።