Page 1 of 1

ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ይናገራል

Posted: 01 Feb 2024, 12:16
by Misraq
.
.
.
ከዚህ በኃላ አማራ ምድር ውስጥ አይደለም ፤ ኢትዮዽያ ምድር ውስጥ የአማራን ህዝብ ህልውና የሚፈታተን የትኛውም የሰራዊት አደረጃጀት እንዲሰለጥን፣እንዲታጠቅ የምንፈቅድበት ትዕግስት የለንም‼️
ለአፍታም ቢሆን አንዘናጋም‼️



Re: ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ይናገራል

Posted: 01 Feb 2024, 14:23
by Fed_Up
Whenever fanos win, እምሱዬ does this :| :oops:


Re: ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ይናገራል

Posted: 01 Feb 2024, 14:39
by Misraq
Fendadaw አይዞሽ ወያኔና ብልጽግና የቀሙሽን ቤትሽን እኔና ፋኖ እናስመልስልሻለን፥፥ እኛ ሌብነትና ግፍም እንቃወማለን