ሸኔ ሰሞኑን መንገድ ዘጋች የተባለበት ሁኔታ ምክንያቱ ይሄዉ!
Posted: 31 Jan 2024, 17:53
አንዳንድ የገዢዉ ፓርቲ አባላት፣ ስገመገሙ፣ ሄዶ ሌላዉን ካርዳቸዉን ይመዛሉ።
በሁለት ማንኪያ መብላት ያማራቸዉ፣ የራሱ የገዢዉ ፓርቲ ሸራቢዎች ስራ ነዉ። ይጋለጣሉ። የሰዉ ደም እጃቸዉ ላይ አለ ና!
በሁለት ማንኪያ መብላት ያማራቸዉ፣ የራሱ የገዢዉ ፓርቲ ሸራቢዎች ስራ ነዉ። ይጋለጣሉ። የሰዉ ደም እጃቸዉ ላይ አለ ና!