Page 1 of 1

The return of the Axum Obelisk! ጌታው፥ ቢያመጣው፥ ኑሮ፥ ሃሰተኛው፥ ነብይ፥ ዳንኤል፥ ክብረት፥ ምን፥ ያወራ፥ ነበር?፤

Posted: 31 Jan 2024, 07:38
by Axumezana

Re: The return of the Axum Obelisk! ጌታው፥ ቢያመጣው፥ ኑሮ፥ ሃሰተኛው፥ ነብይ፥ ዳንኤል፥ ክብረት፥ ምን፥ ያወራ፥ ነበር?፤

Posted: 31 Jan 2024, 07:57
by Selam/
መልካም ነው ልጅ አክሱም ፣ ታዲያ አረንጓዴ ቢጫና ቀዩን ዛሬ ምን ውስጥ ደበቃችሁት?
Axumezana wrote:
31 Jan 2024, 07:38

Re: The return of the Axum Obelisk! ጌታው፥ ቢያመጣው፥ ኑሮ፥ ሃሰተኛው፥ ነብይ፥ ዳንኤል፥ ክብረት፥ ምን፥ ያወራ፥ ነበር?፤

Posted: 31 Jan 2024, 11:49
by Axumezana
በትግራይ፥ እኔ፥ ሳውቀው፥ ሁለቱም፥ ባንዴራ፥ የተከበረ፥ ነው፥ የባንዴራ፥ ጉዳይ፥ የጠብ፥ ምክንያት፥ መሆን፥ የለበትም። በህዝቦች፥ መካከል፥ ያለው፥ ፍቅር፥ ከሁሉም፥ በላይ፥ ነው።

Re: The return of the Axum Obelisk! ጌታው፥ ቢያመጣው፥ ኑሮ፥ ሃሰተኛው፥ ነብይ፥ ዳንኤል፥ ክብረት፥ ምን፥ ያወራ፥ ነበር?፤

Posted: 31 Jan 2024, 20:24
by Selam/
ሰንደቅ ዓላማው አያጣላም ማለት እኮ “ጨርቅ ብቻ ነው”’ከሚለው ኮድድ አገላለፅ የማይለይ ማጭበርበሪያ ነው።

አጤ ዮሐንስ ያከበሩትንና የወደዱትን ሰንደቃችንና አገራችንን እናንተ ከምን ውስጥ ተፈጥራችሁ ነው የምትጠሉት። እኔ ሀገሩን የሚያስተዳድሩትን ደርግ፣ ትህነግና ኦሮሙማን አምርሬ ብጠላም ለሃገሬና ለሰንደቃችን ያለኝ ፍቅር ዝንፍ አላለም ወደፊትም አይልም። እናንተ ግን ይኸ አይገባችሁም፣ ኢትዮጵያን የምትወዱት ማርና ወተት አፋችሁ ውስጥ ስታፈስላችሁ ብቻ ነው። ይኼ የበሽታ ምልክት ነው።

Axumezana wrote:
31 Jan 2024, 11:49
በትግራይ፥ እኔ፥ ሳውቀው፥ ሁለቱም፥ ባንዴራ፥ የተከበረ፥ ነው፥ የባንዴራ፥ ጉዳይ፥ የጠብ፥ ምክንያት፥ መሆን፥ የለበትም። በህዝቦች፥ መካከል፥ ያለው፥ ፍቅር፥ ከሁሉም፥ በላይ፥ ነው።

Re: The return of the Axum Obelisk! ጌታው፥ ቢያመጣው፥ ኑሮ፥ ሃሰተኛው፥ ነብይ፥ ዳንኤል፥ ክብረት፥ ምን፥ ያወራ፥ ነበር?፤

Posted: 31 Jan 2024, 21:38
by Axumezana
Selam,

አረንጋዴ፥ ብጫ፥ ቀይ፥ banner የኢትዮጵያዊነት፥ brand ( ምልክት) ነው ። ያ፥ ምልክት፥ ጨርቅ፥ ላይ፥ ግድግዳ፥ ላይ፥ ወረቀት፥ ላይ፥ ዲጅታል፥ በሆነ፥ መልኩ፥ ሊቀርብ፥ ይችላል። ለምልክቱ፥ ክብር፥ ስንሰጥ፥ ያንን፥ ምልክት፥እንደ፥ ኢትዮጵያዊነት፥ መለያ፥ ይዘው፥ ለአገራቸው፥ ውዱን፥ ህይወታቸውን ፥ የሰጡትንም፥ ሆነ፥ ለወደፊት፥ የሚሰጡትን፥ በማሰብና፥ ታሪካችንንና፥ የወደፊት፥ ራአያችንን፥ በማሰብ፥ ነው።
ኢትዮጵያዊነት፥ በእጅ፥ ያለ፥ ወርቅ፥ እንደ፥ ነሃስ፥ ሆኖብን፥ እንጂ፥ በሚታየው፥ አለምም፥ ሆነ፥ በመንፈሳዊው፥ አለም፥ የከበረ፥ ነው፥ ባንዴራውም፥ ከኢትዮጵያዊነት፥ ጋር፥ አብሮ፥ ይከበራል፥ ግን፥ አይመለክም። ጠላቶቻችን፥ የኢትዮጵያውነትን፥ ማነትና፥ ለወደፊት፥ ምን፤ መሆን፤ እንደምንችል፥ አውቀው፥ ሊበትኑን፥ ሌት፥ ከቀን፥ ይሰራሉ፥ እንድ፥ በሚያደርጉን፥ ነገሮች፥ ላይ፥ አንድ፥ሆነን፥ከግብፆች፥ ሴራ፥ ራሳችንን፥ መከላከሉ፥ግዴታ፥ ነው።viewtopic.php?f=2&t=337771
Axumezana was born as Ethiopian, shall live as Ethiopian and die as Ethiopian!

Re: The return of the Axum Obelisk! ጌታው፥ ቢያመጣው፥ ኑሮ፥ ሃሰተኛው፥ ነብይ፥ ዳንኤል፥ ክብረት፥ ምን፥ ያወራ፥ ነበር?፤

Posted: 31 Jan 2024, 21:45
by Fiyameta
Axumezana/Mesob, why did you do this when you agame invaded the Amhara region? :|

Re: The return of the Axum Obelisk! ጌታው፥ ቢያመጣው፥ ኑሮ፥ ሃሰተኛው፥ ነብይ፥ ዳንኤል፥ ክብረት፥ ምን፥ ያወራ፥ ነበር?፤

Posted: 31 Jan 2024, 22:59
by Selam/
Good, I will watch you closely!
Axumezana wrote:
31 Jan 2024, 21:38
Selam,

አረንጋዴ፥ ብጫ፥ ቀይ፥ banner የኢትዮጵያዊነት፥ brand ( ምልክት) ነው ። ያ፥ ምልክት፥ ጨርቅ፥ ላይ፥ ግድግዳ፥ ላይ፥ ወረቀት፥ ላይ፥ ዲጅታል፥ በሆነ፥ መልኩ፥ ሊቀርብ፥ ይችላል። ለምልክቱ፥ ክብር፥ ስንሰጥ፥ ያንን፥ ምልክት፥እንደ፥ ኢትዮጵያዊነት፥ መለያ፥ ይዘው፥ ለአገራቸው፥ ውዱን፥ ህይወታቸውን ፥ የሰጡትንም፥ ሆነ፥ ለወደፊት፥ የሚሰጡትን፥ በማሰብና፥ ታሪካችንንና፥ የወደፊት፥ ራአያችንን፥ በማሰብ፥ ነው።
ኢትዮጵያዊነት፥ በእጅ፥ ያለ፥ ወርቅ፥ እንደ፥ ነሃስ፥ ሆኖብን፥ እንጂ፥ በሚታየው፥ አለምም፥ ሆነ፥ በመንፈሳዊው፥ አለም፥ የከበረ፥ ነው፥ ባንዴራውም፥ ከኢትዮጵያዊነት፥ ጋር፥ አብሮ፥ ይከበራል፥ ግን፥ አይመለክም። ጠላቶቻችን፥ የኢትዮጵያውነትን፥ ማነትና፥ ለወደፊት፥ ምን፤ መሆን፤ እንደምንችል፥ አውቀው፥ ሊበትኑን፥ ሌት፥ ከቀን፥ ይሰራሉ፥ እንድ፥ በሚያደርጉን፥ ነገሮች፥ ላይ፥ አንድ፥ሆነን፥ከግብፆች፥ ሴራ፥ ራሳችንን፥ መከላከሉ፥ግዴታ፥ ነው።viewtopic.php?f=2&t=337771
Axumezana was born as Ethiopian, shall live as Ethiopian and die as Ethiopian!

Re: The return of the Axum Obelisk! ጌታው፥ ቢያመጣው፥ ኑሮ፥ ሃሰተኛው፥ ነብይ፥ ዳንኤል፥ ክብረት፥ ምን፥ ያወራ፥ ነበር?፤

Posted: 31 Jan 2024, 23:04
by Selam/
ማን ጠራህ አንተ እድፋም የህግደፍ ካድሬ?
Fiyameta wrote:
31 Jan 2024, 21:45