Page 1 of 1

ብልፄ ጥገናዊ ለውጥ ለማድረግ በር ዘግቶ ደፋ ቀና እያለ ነው

Posted: 31 Jan 2024, 00:33
by Misraq
.
.
.
ብልፄ እስረኞችን ለመፍታት ወስኗል። ሌላውን ጥገናዊ ለውጥ ትንታኔ እንሰጥበታለን። በተያያዘ ዜና ጎንደር ሁሉም በአንድ ዕዝ ገብቷል

Re: ብልፄ ጥገናዊ ለውጥ ለማድረግ በር ዘግቶ ደፋ ቀና እያለ ነው

Posted: 31 Jan 2024, 01:26
by Fed_Up
እምሱዬ

እንትንሽ በኣካፉ ስንት ገብቷል? የኣንቺዋ ጥገናስ መቼ ነው እሚደረግላት? ቼርኬዋ ላልቷል አሉ :roll: :mrgreen: ሙሙዬን ጥሪያትና ቃል ታቀብል.. :|

Re: ብልፄ ጥገናዊ ለውጥ ለማድረግ በር ዘግቶ ደፋ ቀና እያለ ነው

Posted: 31 Jan 2024, 09:09
by Union
Brother Misraq

ይሄ ዜና ትክክለኛ ዜና ነው። OLF oromuma እርቅ እርቅ እያለ እየለመነ ነው። ችጋር ascari euroQenter ታዲያ ምን አበሳጫት :lol:

Misraq wrote:
31 Jan 2024, 00:33
.
.
.
ብልፄ እስረኞችን ለመፍታት ወስኗል። ሌላውን ጥገናዊ ለውጥ ትንታኔ እንሰጥበታለን። በተያያዘ ዜና ጎንደር ሁሉም በአንድ ዕዝ ገብቷል