Page 1 of 1

Axumzena, please answer this!

Posted: 30 Jan 2024, 16:55
by DefendTheTruth
If Abiy Ahmed who is according to your "lion" is assigned as a leader by CIA did this much to Ethiopia's benefit (over a period of 5 years), what did the group of your "De facto King" of Ethiopia, that was not assigned by any foreign entity, accordingly, did for Ethiopia over the period of 27 years of their reign?

Comprae and contrast, please!

Else your implication is that CIA is better for Ethiopia than your de facto King, ሁለት ሐሙስ የቀረዉ ና ምስጋና የለሽ ቅሌታም ሽማግሌ።

He dared to allege Abiy Ahmed is assigned by CIA, already biting in more than he can ever chew. Pass my message to him just saying ቅሌታም!


Re: Axumzena, please answer this!

Posted: 30 Jan 2024, 17:12
by Axumezana
መልሱ፥ እጅግ፥ ቀላል፥ ነው
ለውጥ፥ አ.እ፥ የመጣው፥
ከአርከበ፥ ጀምሮ፥ ነው፥
አብዛኛው፥ግንባታ፥በወያኔ፥ ኢህአዲግ፥ ዘመን፥
አብይ፥ የደረሰው፥ ፊኒሽንግ፥ ላይ፥ ሲሆን፥
የሰረው፥ስራ፥ ግን፥ መልካም፥ስራ፥ ነው
በስራተጂ፥ ሲታይ፥ "Quick Win" የሚባለው
ቢሆንም፥ ይበዛል፥ ያጠፋው፥ካለማው፥
ኢትዮጵያን፥ አለያይቶ፥ መረጋጋት፥ ተሳነው፥
አሁን፥ ግን፥ አሳት፥ ገባ፥ ባአልጋው፥
ወይ፥ ይነጥራል፥
ወይ፥ ይበተናል፥
ጊዜው፥ሲደርስ፥ ይታየል፥
አይሰማም፥ እንጂ፥ በጊዜው፥ ተመክረዋል፥https://www.google.com/url?sa=t&source= ... 9OwEeQ_Mn2

Re: Axumzena, please answer this!

Posted: 30 Jan 2024, 17:27
by DefendTheTruth
ለምን አትመልስም፣ ምኑን ዳር ዳር ትላለህ
ከእዉነት ሸሽተህ እስካ መች ትችላለህ፣
እንዲሁ ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ፣

ነገሮችን በወጉ ማየት ተስኖህ እያለህ
የታች የቆጡን እንዲሁ ትቀባጥራለህ

የተሰረዉን ስራ አምጣ ና አሳይ፣
ይህ ነበር ብለህ እንደ ከዚህ በላይ

ሰዉዬዉ የዉሸት መቀመቅ ዉስጥ መግባቱን
ከመሬት ተነስቶ ሌላዉ ነዉ የሰየመዉ ብሎ መደንፋቱን

አንተስ ምኑን ነዉ የምትሸፋፍንዉ በዚህ ጉዳይ ላይ፣
አንተም እንደሱ ቀጣፊ ዉሸታም ከልሆንክ፣ ሌላ ልይ
አትቀባጥር መስረጃህን አሳዪ፤
የዉሸት ቁርቋር ዉስጥ ገብተህ ከምትታዪ

Re: Axumzena, please answer this!

Posted: 30 Jan 2024, 17:50
by Axumezana
አንተ፥ የምትፈልገውን፥ መልስ፥ ባታገኝም፥
መልስ፥ተሰጥቶሃል፥ የማያዳግም፥
መርሳት፥ የሌለብህ፥ እውነቱን
አብይ፥ የአቦይ፥ ስብሃት፥ የከዳ፥ልጅ፥መሆኑን፥
አባትህና፥ እናትህን፥ አክብር፥ የሚለውን፥ ቃል፥ ጥሶ፥
ኢሳያስ፥ እግር፥ስር፥ እንደ፥ውሻ፥ ተልከስክሶ፥
ተቀበዝባዥ፥ሆነ፥ቀረ፥ አገሩቱንም፥ አተራምሶ፥viewtopic.php?f=2&t=337732