Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ፋሺስት የሆነ የኦሮማራ ግልባጭ ለመስራት መሞከር ነውር ነው"

Post by sarcasm » 30 Jan 2024, 08:20

"ፋሺስት የሆነ የኦሮማራ ግልባጭ ለመስራት መሞከር ነውር ነው"


አቢይን እንዴት በሰሜንን የማዳከም አጀንዳ የከሰሳል? አቢሲንያዎች ትግራይ አማራና ኤርትራ እኮ ናቸው ባለፈው 3 ዓመት በምርጫ የተጋደሉት፤ አቢይ ያደረገው በስሩ የነበረው በሙሉ Ethiopian resources በጦርነቱ አዋለው። በዛ ደግሞ ስልጣኑን አጸናበት።