Page 1 of 1
እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
Posted: 29 Jan 2024, 20:36
by Digital Weyane
<<የኤርትራ ወጣቶች አገር ጥለው ተሰደዋል እና ከሽማግሌዎች ጋር ተዋግተን ጡርሳችንን ኡየፋቅን አሥመራ እንገባለን በሚል የተሳሳተ መረጃ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን (1,500,000) የትግራይ ወጣቶችንና ህፃናትን አስገድዳችሁ ለውክልና ለጦርነት ማግዳችሁ ትግራይን ወጣት አልባ አድርጋችሁ አረፋችሁት።>> ((ጓል ራያ))
Re: እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
Posted: 29 Jan 2024, 22:06
by Digital Weyane
ኡውነት ተናግረህ በመሾብህ እደር
Re: እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
Posted: 30 Jan 2024, 04:01
by Fiyameta
Re: እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ንግግር። በርካቶችን ያስደመመው የጓል ራያ ንግግር።
Posted: 02 Feb 2024, 13:44
by Digital Weyane
ጓል ራያ እያንዳንዱ የሕወሃት ካድሬ እጁ ላይ የአንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን ተጋሩ ወጣቶችና ህፃናት ደም አለበት የሚለውን ንግግሯ ወያኔ ዎንድሞቼን ቢያስቆጣ አይገርምም።