Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42550
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሆረስ ቁ.1 ወረብ = አጨበር!

Post by Horus » 29 Jan 2024, 02:23

ምክኛቱም የአዝማች ጉራጌ ስረ መሰረት አይመለል ያለው ገናና ቦታ አጨበር (አጭበር) ይባላል! ይህ ቃል በጎጃም ያለው ትርጉም ባላውቅም በጉራጌኛ ሁለት ትርጉሞች አሉት ። አንዱ አጭ በር ማለት በር ዘጊ፣ ተከላካይ ፣ ጠባቂ ዘብ (አጨ ዘጋ ማለት ነው) ማለት ሲሆን ሌላው ብርሃን አብሪ ፣ የብርሃን ምንጭ ማለት ነው ። ጨበር ብርሃን፣ ፀኃይ ማለት ነው ። 'አ' አድራጊ ቅጥል ነው ። የአይመለል አጭበር የዝነኛ ፈረሰኞች አገር ነው ። የአጭበር ፈረስ የሚባል አባባል ሁሉ አለ ።