Page 1 of 1
ከሰማይ የወረደው ኢትዮጵያዊው ነቢይ!
Posted: 28 Jan 2024, 23:23
by Selam/
Re: ከሰማይ የወረደው ኢትዮጵያዊው ነቢይ!
Posted: 29 Jan 2024, 00:17
by Union
ጴንጤ ቆስጤ ድርምስምሱ ጠፋ
ገና ፈረንጆቹ ገንዘብ ለፓስተሮቹ መላክ ያቆማሉ በቅርብ ግዜ ውስጥ። ከዛ ቦሀላ አንድ ግለሰብ ጴንጤ አይገኝም ኢትዮጵያ ምድር ላይ።
ወይ ሙስሊሙጋ ለምነው ወይ የፈረደባት እናት ተዋህዶጋ ተመልሰው ይሄዳሉ
ታንታራ ፖንታ ዳዳ

Re: ከሰማይ የወረደው ኢትዮጵያዊው ነቢይ!
Posted: 29 Jan 2024, 00:45
by Fed_Up
ወይ መኣልቲ!!
ከመሪው እስከ ፓስተሩ ... መተርተር በፖሊሲ የተያዘባት ኣገር:: ቱ...ቱ...ቱ
የመረጃዋ ተርታሪ ደግሞ ወሽዬ 69 ጀነራል የገደለች ህልመኛ ነች
እረ በዚህ ኑሮ ያጎበጠው ህዝብ አትቀልዱ

Re: ከሰማይ የወረደው ኢትዮጵያዊው ነቢይ!
Posted: 29 Jan 2024, 01:26
by Union
Re: ከሰማይ የወረደው ኢትዮጵያዊው ነቢይ!
Posted: 29 Jan 2024, 01:46
by Fed_Up
የዳማዋ ሰገጤ
ተይ እንጅ በሌላው ጀላ እፎክሪ:: TDF ባፍ ጢሙ ስለተደፋ ፋኖም ይደፋ እያልሽ እያናፋሽ ነው? የሆንሽ የሙጀሌ ቪላ