Page 1 of 1

Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 19:33
by almaze
The lucky person who marries this lady must be in excellent physical shape and full of vitality. :lol: :lol: :lol:



Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 19:41
by euroland
አልምዬ
ጉራጌዎች እኮ ቆጮና ጨብጨብሳ እየበሉ ነው የሚያድጉት እንዳንቺ አጋሜ የእርዳታ ፋፋና የሻገተ ስንዴ መች ሆነ የሚቀለቡት፤ እርግጠኛ ነኝ ይህቺ የዘለለችውን ያህል ግማሹን ብትዘዩ ከልጅነትሽ ጀምሮ የጣሽው ፋፋ በአፍንጫሽ ነበር የሚወጣው። :lol:

almaze wrote:
28 Jan 2024, 19:33
The lucky person who marries this lady must be in excellent physical shape and full of vitality. :lol: :lol: :lol:



Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 20:09
by almaze
Log in using your "Fendadaw" alias so I can respond appropriately. :lol: :lol: :lol:



Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 21:13
by kebena05
OUCH!!!!

Easy on Misraq/almaz my girl, although she could be shapeless with skinny twig legs due to chronic famine while growing up, she ain't bad in bed

euroland wrote:
28 Jan 2024, 19:41
አልምዬ
ጉራጌዎች እኮ ቆጮና ጨብጨብሳ እየበሉ ነው የሚያድጉት እንዳንቺ [deleted] የእርዳታ ፋፋና የሻገተ ስንዴ መች ሆነ የሚቀለቡት፤ እርግጠኛ ነኝ ይህቺ የዘለለችውን ያህል ግማሹን ብትዘዩ ከልጅነትሽ ጀምሮ የጣሽው ፋፋ በአፍንጫሽ ነበር የሚወጣው። :lol:

almaze wrote:
28 Jan 2024, 19:33
The lucky person who marries this lady must be in excellent physical shape and full of vitality. :lol: :lol: :lol:



Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 21:18
by Horus
ኢውሮላንድ፤
አው ቆጮ በFAO ተጠንቶ power food ስለሆነ ለመላ ምስራቅ አፍሪካ ምግብ እንዲሆን 200 ሚልዮን ሕዝብ ይመግባል ብለው በየአገሩ እንዲተከል ብለዋል። ዛሬ ላይ ቡላ የጉራጌ ብቻ ሳይሆን የመላ ኢትዮጵያ ምግብ ነው ። ቆጮ ከቂጣነት እና ቡላ ገንፎነት አልፎ ዛሬ እንደ ጤፍ እንጀራ አይን እንዲያወጣ ተደርጎ እየተጋገረ ነው ። የቆጮ ኬክና አይስ ክሪም ተሰርቶ እየተበላ ነው ።

እኛ ለቁርስ የምሰራው እርግፎን የሚባል የተቆላ የቆጮ ፍርፍር አለ፣ ተበልቶ አይጠገብም ።

በነገራችን ላይ ጨጨብሳ የኦሮሞ እንጂ የጉራጌ ምግብ አይደለም ። እኛ የምንበላው ጭኮ ይባላል ፤ በቅቤና ቅመም ያበደ በሶ ነው ። ወንድ ልጅ ሲያገባ የወዳጁ ብዛት የሚቆጠረው በሚሰጠው የጭኮ ጣባዎች ቁጠር ነው ። አንድ አመት ሙሉ ምሽራ ቤት ጭኮ አይጠፋም ፤ እስናክ ማለት ነው !

ሌላው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ካሉት የክትፎ፣ አይብና ጎመን አይነቶች ሌላ ሆቴል ቤት የማይገኝ የክትፎ አይነት አለ ። አንድ ስልስ ክትፎ ይባላል ጥበስ የተደረገ ነው ፣አሰራሩ ይለያል። ሌላ እጅግ ዴሊኬሲን የሆነ ትኩል የሚባል ክትፎ አለ ። እሱም ቅቅል ክትፎ ማለት ነው ። ስጋው በከፊል ይቀቀልና ድቅቅ ተደርጎ ይከትፍና በቅመምና ቅቤ አብዶ ቢበላ የማይጠገብ ነው ።


Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 21:32
by Horus

Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 21:47
by Misraq
For the love of Gurage women, Jimmy responds affrimatively. Nice pick Almi. :lol: :lol:

Fendadaw won't show up to show us what his mamma gave him. Better give up Almi. :lol:

Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 22:50
by almaze
Horus, does the consumption of this kind of meal assist in the management of energy-intensive tasks?



Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 23:46
by OBANG
😎😎 :mrgreen:

Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 28 Jan 2024, 23:57
by Misraq
energy intensive tasks? can you list them Almi? Horus is checking this from his linguistic etymology manual

Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 29 Jan 2024, 00:54
by Sami Chisu
almaze wrote:
28 Jan 2024, 19:33
The lucky person who marries this lady must be in excellent physical shape and full of vitality. :lol: :lol: :lol:



That lady is really beautiful unlike Almaze ቡሽቲው

Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 29 Jan 2024, 01:06
by Horus
almaze wrote:
28 Jan 2024, 22:50
Horus, does the consumption of this kind of meal assist in the management of energy-intensive tasks?


አልማዜ ፣
ይህ የወላይታ እንጂ ያዝማች የወራይ ሰመሌ ዘሮች ባህል ስላይደለ እኔ አላቅም! እርግጥ የጉራንዝ ጎረምሶች ወደ ሸሌ ዘንድ ጎራ ካሉ ብር ያስመልሳሉ ይባላል ። ደሞም ረጃጅምና መልከ መልካም ናችው:lol: :lol: ዌጉን ከበላሽው ማለት ነው :lol: :lol:

Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 29 Jan 2024, 01:23
by Horus

Re: Horus እውነቱን ነው የጉራጌ ሴት ኃያል ነች ሲል

Posted: 29 Jan 2024, 01:40
by Horus
አልማዜ
ይህን Power Dance ለመቻል ከፈልግሽ ከዛሬ ጀምሮ ያበሻ ሲቅ ስትሄጂ የቆጮ ዱቄት (ቡላ) ገዝተሽ ጥዋት ጥዋት ንፊው !! ያ ነው ምስጢሩ !!