Page 1 of 1
⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 28 Jan 2024, 15:34
by Fiyameta
"ያንቺን እልህ በልጅሽ ነው የምወጣው"... የሚል ፅሁፍ ትታልኝ ነው ህፃን ልጄን ሰርቃ ወደ ትውልድ አገሯ ኣድዋ የጠፋችው።
Re: ⚖️ በቤት ሰራተኛዋ ከሃዋሳ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 28 Jan 2024, 16:38
by Fiyameta
What do you think needs to be done to prevent the same thing from happening to other babies and their mothers?
Do you think it would solve the problem if parents sign a Pretoria agreement with their maids? 
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 28 Jan 2024, 18:43
by Abdisa
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 28 Jan 2024, 21:12
by Digital Weyane
ካሁን በኋላ በቤት ሰራተኝነት የሚቀጥረን ሰው የምናገኝም አይመስለኝም። የራሳችን ጠላት እራሳችን ነን።
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 28 Jan 2024, 22:07
by Fiyameta
The mother's kindness in offering a job to the ungrateful maid was completely thrown out of the window when the evil maid driven by her inferiority complex kidnapped the baby in an act of revenge against the generous mother. Yes, inferiority complex was at play here big time.
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 28 Jan 2024, 22:57
by Fiyameta
Would you hire an agame maid?
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 28 Jan 2024, 23:07
by Selam/
ቆጭቶህ ኖሯል?
በአንተ የደንቆሮ ሂሳብ ከሆነ ፣ አንድ ኤርትራዊ አንዲት ፈረንጅ ልጃገረድን አስገድዶ ስለደፈረ ፣ ሁሉም የኤርትራ ወንዶች ቅንዝረኛና ሬፒስት rapist ናቸው ማለት ነው። ሌላም ምሳሌ ልጨምርህ? ልፋጫም!
Baltimore arrests Eritrean national convicted of sex crimes against Maryland minor.
U.S. Immigration and Custom Enforcement
AUGUST 16, 2023
https://www.ice.gov/news/releases/ero-b ... land-minor
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 28 Jan 2024, 23:34
by Selam/
Could you get me the phone number of these Eritrean maids?
Digital Weyane wrote: ↑28 Jan 2024, 21:12
ካሁን በኋላ በቤት ሰራተኝነት የሚቀጥረን ሰው የምናገኝም አይመስለኝም። የራሳችን ጠላት እራሳችን ነን።
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 29 Jan 2024, 00:56
by Digital Weyane
ተጋሩ ስለራሳችን ጉዳይ እንዳንወያይ በወያኔ ካድሬዎች ያለማቋረጥ ጫና ይደርስብናል። የትግራይ ህዝብ ያወቀውን ሃቅ ለመሸፋፈን የሚደረግ የተንኮል አካሄድ ይቁም! <<ትግራይ በአለማችን ብቸኛዋ ቅድስት አገር>> ምናምን የሚለውን ወያኔያዊ ተረት ትተን በንሰሃ ወደ ፈጣሪአችን እንመለስ። ለተንኮለኞችም ልቦና ይስጥልን።
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 29 Jan 2024, 01:50
by Selam/
ነፍሱ - የህግደፍ የቅናት ቅንቅንህ እንዲረግፍልህ በሚመጥንህ ደረጃ ከፍ ላድርግልህ:
ኢትዮጵያ በአለማችን ብቸኛዋ ቅድስት አገር ናት!
Digital Weyane wrote: ↑29 Jan 2024, 00:56
ተጋሩ ስለራሳችን ጉዳይ እንዳንወያይ በወያኔ ካድሬዎች ያለማቋረጥ ጫና ይደርስብናል። የትግራይ ህዝብ ያወቀውን ሃቅ ለመሸፋፈን የሚደረግ የተንኮል አካሄድ ይቁም! <<ትግራይ በአለማችን ብቸኛዋ ቅድስት አገር>> ምናምን የሚለውን ወያኔያዊ ተረት ትተን በንሰሃ ወደ ፈጣሪአችን እንመለስ። ለተንኮለኞችም ልቦና ይስጥልን።
Re: ⚖️ ከሃዋሳ በቤት ሰራተኛዋ ተሰርቃ ወደ አድዋ የተወሰደችው ህፃን ከ20 አመት በኋላ ከወላጅ እናቷ ጋር ተገናኘች። ⚖️
Posted: 29 Jan 2024, 08:23
by Selam/
ንፍጣም የህግደፍ ካድሬ - ህዝብን ለሚሰድብ ማንኛውም ግብዝ ሰው hypocrite ምንም ትዕግስት የለኝም።
ሌባ ወያኔን መስደብ አይደለም ስቀላቸው ከፈለግህ። ገመዱን አቀብልሃለሁ። ግን ይሳቅልኛል ብለህ የትግራይ ህዝብ ላይ አተላህን ስታቀረሽ ዝም ብዬ አላይህም። የወያኔ አይጦችም የኤርትራን ህዝብ ሲሰድቡ ፣ ግፋቸውን አረስተው ሌላ ሰው ላይ ጣት ሲቀስሩና ፒፒ ላይ ሲንጠላጠሉ ዝም ብዬ አላያቸውም። That’s Selam’s principle you gotta deal with.
‘የትግራይ የቤት ሰራተኞች ሌባዎች ናቸው’ ለሚለው የቅዘናም ክስህ ተመጣጣኝ መልሴ፥ ‘የኤርትራ ወንዶች ሬፒስት ናቸው’ ነው። You mfkrs retract your comments first and I will do the same. If not, go and fvck yourself. ዘረኛ SOB!