Page 1 of 1
በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ኃያል ነች! መልካም አሽትሮት ብስቆት ለናቶች !!
Posted: 28 Jan 2024, 02:06
by Horus
እኔ ከተፈጠርኩ ጀምሮ በጉራጌ ሴት በጉልበት ስትደፈር አላውቅም! የጉራጌ ሴተኛ አዳሪ ሴትም አላውቅም ! የጉራጌ ሴት ተፈጥራ እስከ ምትሞት ለቤተሰቦቿ ክብር ነች ! ለባሏ ፍጹም ፍጹም ታማኝ ነች ! በዚያው ልክ ክቡርና የማህበረ ሰባችን ምሰሶ ነች !
https://www.youtube.com/shorts/hBtzaqRSD5k
https://www.youtube.com/shorts/ospO3s1tmt0
Re: በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ኃያል ነች! መልካም አሽትሮት ብስቆት ለናቶች !!
Posted: 28 Jan 2024, 02:16
by Horus
የክስቶ ኮከብ ራኬብ አለማየሁ የብልቃት ብስቆት ዬኩንልሽን!
Re: በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ኃያል ነች! መልካም አሽትሮት ብስቆት ለናቶች !!
Posted: 28 Jan 2024, 02:23
by Horus
የምልካሚ መልካማ እጸሕይወት አበበ የኬር ብስቆት ለደሽ
Re: በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ኃያል ነች! መልካም አሽትሮት ብስቆት ለናቶች !!
Posted: 28 Jan 2024, 02:31
by Horus
Tall & beauty ገልፊ መልካማ ያዶት ከረ ላንቺ !
Re: በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ኃያል ነች! መልካም አሽትሮት ብስቆት ለናቶች !!
Posted: 28 Jan 2024, 02:42
by Horus
ታላቁና እምዬ ተብሎ የተወደደውን ንጉስ ምኒልክን ወልዳ ያሳደገች ክቡር የጉራጌ እናት የብልቃት አስትረ ላንቺ !!!
Re: በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ኃያል ነች! መልካም አሽትሮት ብስቆት ለናቶች !!
Posted: 28 Jan 2024, 02:59
by Horus
ዛሬ አለምን የሞሏት 7 ቢሊዮን ሰዎችን 9 ወር በሆዷ ተሸክማ ፣ አምጣ ወልዳ ያሳደገች ይህቺ ጀግና ፍጡር ነው ! ክቡር ኧሚት፣ ክብርት አዶት !!!
Re: በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ኃያል ነች! መልካም አሽትሮት ብስቆት ለናቶች !!
Posted: 28 Jan 2024, 03:35
by Horus
ድምጻዊና ተዋናይት ባለብዙ ክህሎት ዉቢት ይታገሱ መለሰ !! የታላቋ የቃቄ ወርደት ዋላ ገጸ ባህሪ !!!
Re: በጉራጌ ሴት ክቡር ነች! ሴት ኃያል ነች! መልካም አሽትሮት ብስቆት ለናቶች !!
Posted: 28 Jan 2024, 03:42
by Horus