Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13201
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ባልይነሽ አመዴ ዬት ገባች ዛሬስ?

Post by DefendTheTruth » 26 Jan 2024, 18:43

"ቁርሳችን አዴት፣ ምሳችን ባህርዳር ላይ ሳይሆን፣ ከአዴት ጧት ተንስተን፣ ቁርሳችን ራሱን ባሕርዳር ላይ ነዉ የምንበለዉ፣ 42 ኪሜ ሳይሆን የቀረን ሁለት ስንዝር ብቻ ነዉ"፣ ይለናል፣ የተመቸዉ ቅልቡ ልጅ። ብልጥ ልጅ ነዉ።


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13201
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ባልይነሽ አመዴ ዬት ገባች ዛሬስ?

Post by DefendTheTruth » 26 Jan 2024, 18:52

ፍንጭ ተሰጠ፣ 50 አመትም ልፈጅ ይችላል፣ ብሎናል፣ ቅልቡ ልጅ። ትግሉ ከተቋረጠ እኔ ምን ልበላ ነዉ? ማለቱ ነዉ።


TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ባልይነሽ አመዴ ዬት ገባች ዛሬስ?

Post by TGAA » 26 Jan 2024, 19:20

DefendTheTruth wrote:
26 Jan 2024, 18:43
"ቁርሳችን አዴት፣ ምሳችን ባህርዳር ላይ ሳይሆን፣ ከአዴት ጧት ተንስተን፣ ቁርሳችን ራሱን ባሕርዳር ላይ ነዉ የምንበለዉ፣ 42 ኪሜ ሳይሆን የቀረን ሁለት ስንዝር ብቻ ነዉ"፣ ይለናል፣ የተመቸዉ ቅልቡ ልጅ። ብልጥ ልጅ ነዉ።

Amede costs 15-20 million dollars a pop. The 'Disarm the Amhara' mambo jamboree turned into arming Fanos to their teeth mission, showcasing incompetence. Three drones didn't make it far from Debrezeirt, so the only thing left for you is to moan coming here in this form. If Fanos changed the reality on the ground in 6 months, wait buddy, another six months, mark my words, you will have another ስብራት to moan about.

Selam/
Senior Member
Posts: 17690
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ባልይነሽ አመዴ ዬት ገባች ዛሬስ?

Post by Selam/ » 26 Jan 2024, 19:49

It took three decades for woyane & shabiya to get to North & West Shoa. OLF was in exile for more than four decades. Fanos are armed to their teeth & freely roaming around Gojjam, Gondar, Wello & Shoa only six months after starting an armed struggle against PP. Only an idiot doesn’t see how big this is.

Abere
Senior Member
Posts: 15345
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባልይነሽ አመዴ ዬት ገባች ዛሬስ?

Post by Abere » 26 Jan 2024, 20:22

DDT,
አራት (4) በላይነሽ አመዴ ተከስክሰው አመድ ሁነዋል። ግን በላይነሽ ምን ነካት።ወድቆ ከመከስከስ የተረፉ በላይነሽ አመደዎች ከደብረ-ዘይት ወደ ባህር ዳር ሊሰደቱ ነው እየተባለ ነው። ፋኖ ድሮን አስተኳሽ ሁኖ መካከላችን ገብቷል የሚል ከፍተኛ ግርግር በኦሮሙማዎች መንደ ሰፍኗል። ጊዜ ለኩሉ አይደል የሚባለው - በላይነሽም ተራው ደርሷት አመድ ሆነች። :mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 17690
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ባልይነሽ አመዴ ዬት ገባች ዛሬስ?

Post by Selam/ » 27 Jan 2024, 04:28

ጠላ ቤት አተላውን ሲጋት የሚውለው ጀዝባው ብርሃኑ ጁላ አይደለም ድሮን ብስክሌት ማሽከርከር አይችልም።

ድሮን ኦፐሬሽን ትልቅ ትኩረት፣ ዕውቀትና ክህሎት የሚጠይቅ ሙያ ነው። በጣም ጠቃሚ የሆኑ የሚሊቴሪ ኢላማዎችን ለማውደም ነው ጥቅም ላይ የሚውሉት። ጁላ የተበታተነውን ፋኖ ማግኘት ስለማይችል፣ ገዳምና ተማሪ ቤት ላይ ነው የሚጥላቸው።



DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13201
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ባልይነሽ አመዴ ዬት ገባች ዛሬስ?

Post by DefendTheTruth » 27 Jan 2024, 15:43

Breaking!

Indeed the breakfast has already been served, way ahead of the time it was scheduled for.


Post Reply