Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13201
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በቀበሌ ደረጀ የሰራህን ማሳያት ሳትችል፣ ለወረደ እጩ አርጉኝ ብለህ መንጠራራት አትችልም።

Post by DefendTheTruth » 25 Jan 2024, 08:34

ነገሩን ትንሽ ዝቅ ከአደረግነዉ፣ አንዳንዱ ለቤተሰቤ ምን አድርጌያለሁ ሳይል፣ የቀበሌ ተጠሪ መሆን ያምረዋል።

ይህ የምያሳየዉ በቤትህ የአደርስከዉ ወድቀት ወይም ደግሞ ለደረሰዉ ዉድቀት መብቴ ማምጣት ሳትችል፣ ዉድቀቱን ለሌላዉም ቦታ ላዳርስ ማለት ነዉ። ተስፋፊ በሽታን ወደ ማሱ ለድርስ እንደማለት ይቆጠራል።

አርፈህ ቁጭ በል!


Post Reply