Page 1 of 1

ጨቅላው ፋሽስት በየእለቱ የሚያልመውና የሚለኩሰው ጦርነት እራሱን ካልበላው ሰላም አይኖርም::

Posted: 24 Jan 2024, 12:37
by Revelations
ሰላማዊ ታጋዮችን ገፍቶ ወደ ጦርነት የሚከት ሰው ሰላም ያመጣል ብሎ መጠበቅ ከሰማይ የሚወርድ ማና ቀለቤ ይሆናል ብሎ እንደ ማለም ይቆጠራል!