Page 1 of 1

የባሪያ ወዳጅ አብጅታ- ልታዬው ብትሄድ ታስሮ- ልታስፈታው ብትሄድ ተሽጦ።ሶማልያ የጣልያን ቀኝ ግዝ ግብፅ እና የግብፅ ግልገል አገራት ወዳጅ አበጅታ - በመጨረሻ ጠፋች።ትርፏ እዘጭ እዘጭ።

Posted: 24 Jan 2024, 11:08
by Abere
የባሪያ ወዳጅ አብጅታ ፤ ልታዬው ብትሄድ ታስሮ - ልታስፈታው ብትሄድ ተሽጦ። ሶማልያ የሚሏት የጣልያን ቀኝ ግዝ ግብፅ እና የግብፅ ግልገል አገራት ወዳጅ አበጅታ - በመጨረሻ ቀልጣ ጠፋች። ትርፏ እዘጭ እዘጭ። :mrgreen: