የባሪያ ወዳጅ አብጅታ- ልታዬው ብትሄድ ታስሮ- ልታስፈታው ብትሄድ ተሽጦ።ሶማልያ የጣልያን ቀኝ ግዝ ግብፅ እና የግብፅ ግልገል አገራት ወዳጅ አበጅታ - በመጨረሻ ጠፋች።ትርፏ እዘጭ እዘጭ።
የባሪያ ወዳጅ አብጅታ ፤ ልታዬው ብትሄድ ታስሮ - ልታስፈታው ብትሄድ ተሽጦ። ሶማልያ የሚሏት የጣልያን ቀኝ ግዝ ግብፅ እና የግብፅ ግልገል አገራት ወዳጅ አበጅታ - በመጨረሻ ቀልጣ ጠፋች። ትርፏ እዘጭ እዘጭ።