Page 1 of 1

የወያኔ 60 ቀናት ስብሰባ ሞንጀሪኖ 50ኪሎ የእርዳታ ስንዴ ሰርቃለች በማለት ተተናቀቀ።

Posted: 21 Jan 2024, 16:17
by euroland
እምዬ ችግራይ የሁሉም መሳቂያ ሆነች ቀረሽ :lol:

እንደሚታወቀው meeting obsessed ወያኔ ለ 58 ቀናት የደረገውን ስብሰባ አሁን አጠናቀቀ። የወያኔ ሚዲያዎች ባለማፈር በስብሰባ የነበረውን ውዝግብ በሰፊው እየተነተኑት ይገኛል።

እነሱ እንደሚሉት ከሆነ የስብሰባው አጀንዳ እርስ በርሳቸው የሚወቃቀሱበትና ሂሳብ የሚወራረዱበት ነበር።

ጌቾ ደብርዬን አነተ 4 ሚሊዬን ዶላር ወደ ቬጋስ አሸሸህ ሲል ሲከስ ፤ ምግበይን ደግሞ በ 10 ዊስኪ መጥፋት ከሰውታል። ፃድቃን በበኩሉ ፈትለወርቅ (ሞንጀሪኖ)ን ከ መቀሌ የእርዳታ መጋዘን 50 ኪሎ ሰርቃለች ሲል ከሷታል። የስብሰባው ተካፋዮችም በፃድቃን ክስ ሙሉለሙሉ በመስማማት ሞንጀሪኖ ስንዴ መስረቋን ክስ አፅድቀዋል።


አየ የአጋሜዎች ነገር ፤ አንድ ሚሊዬን ተኩል ተዋጊዎቻቸውን አስፈጅተውና ክልላቸውን በግማሽ አስቀርተው ፣ መላው የትግራይ ሕዝብ በአሁኑ ሰአት በረሃብ እያለቀ ሁለት ወር ሙሉ ስብሰባ ተቀምጠው ያሳሰባቸውና አንገብጋቢ ነገር ሆኖ ያገኙት የሞንጀሪኖ የ ሃምሳ ኪሎ የእርዳታ ስንዴ ዘረፋ ነው።

Re: የወያኔ 60 ቀናት ስብሰባ ሞንጀሪኖ 50ኪሎ የእርዳታ ስንዴ ሰርቃለች በማለት ተተናቀቀ።

Posted: 21 Jan 2024, 17:09
by euroland
አልምዬ ጀባ በይን እንጂ እንዴት እንደነበር ዱላ ቀረሽ ስብሰባው

Re: የወያኔ 60 ቀናት ስብሰባ ሞንጀሪኖ 50ኪሎ የእርዳታ ስንዴ ሰርቃለች በማለት ተተናቀቀ።

Posted: 21 Jan 2024, 18:27
by Misraq
Axumqizenamu come and defend yourself