Page 1 of 1

ባለቀ ሰአት እነ አልምዬና ኤደን አመፁ

Posted: 20 Jan 2024, 17:05
by euroland
ከሚሊዮን በላይ ተዋጊዎቻቹህን ወያኔ ሲያስጨፈጭፍ ''በሎም'' ስትሉ እንዳልነበረ ዛሬ ጅብ ከሄደ በኋላ አይነት ተረት በየ አሜሪካ ከተሞች ወያኔን ለመቃወም መውጣታቹህ ይገርማል። የወያኔ እብደት የታያቹህ ዛሬ ነው?