Page 1 of 1
የሕወሃቱ አቀንቃኝ ገብሩ ፋኖ ስሙን እንዲቀይር ከትግራይ ህዝብ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ።
Posted: 20 Jan 2024, 16:06
by Fiyameta
"ፋኖ የትግራይ ቃል ነው። አማሮች ናቸው ቃሉን ተውሰው፣ አሳቡን በመለወጥ ጥቅም ላይ ያዋሉት፣" ይላል የዓድዋ ተወላጁ ገብሩ ፋኖ። "የትግራይ ህዝብ ስሜን ከገብሩ ፋኖ ወደ "ገብሩ ንሓመዱ" እንድቀይረው ጠይቀውኛል ፣ እኔ ግን ፋኖዎች በኦሮሙማ ሰራዊት እንደሚሸነፉ ስለማውቅ ስሜን ለመቀይር መቸኮል አልፈለግኩም" ሲልም ቀጠለ ገብሩ ፋኖ።
Re: የሕወሃቱ አቀንቃኝ ገብሩ ፋኖ ስሙን እንዲቀይር ከትግራይ ህዝብ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ።
Posted: 20 Jan 2024, 16:18
by Maxi
Re: የሕወሃቱ አቀንቃኝ ገብሩ ፋኖ ስሙን እንዲቀይር ከትግራይ ህዝብ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ።
Posted: 20 Jan 2024, 16:41
by Digital Weyane
ዎንድማችን ገብሩ ፋኖ ስሙን ወደ <<ገብሩ ንሓመዱ>> ቢቀይረው ለሰማያዊ ሸሚዝ ለባሽ የሕወሃት ዳያስፖራ አባላት ከፍተኛ ሞራል እና መነቃቃትን እንደሚፈጥርላቸው ፅኑ እምነት አለኝ።
Re: የሕወሃቱ አቀንቃኝ ገብሩ ፋኖ ስሙን እንዲቀይር ከትግራይ ህዝብ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ።
Posted: 20 Jan 2024, 16:52
by euroland