Re: The Nine Saints: God sent to Tigray was to prepare Tigray for its destiny, the engine of Global revival for end day
አክሱም ቅዘኖ - ትክክል ነበር ፣ ግን እናንተ ቤተክርስቲያን የምታቃጥሉና ካህን የምታስታጥቁ ዕርኩሳን ወያኔዎች መጥታችሁ ልክ የሰለሞንን ስረወ-መንግስት ሰይጣን እንዳተረማመሰው እናንተም የተቀደሰችውን ትግራይን በክፋት አርመጠመጣችኋት። ሙታን!