የአክስቴ አገር የኑረና ኬላ ከተራ! ( በነዚህ ክርስቲያኖች ምድር ሶዶ ከ200 በላይ ቤተ ክርስቲያናት ያሉ ይመስለኛል! )
ክስቶ የኦርቶዶክሶቹ ምድር !
Last edited by Horus on 20 Jan 2024, 15:18, edited 1 time in total.
Re: የአክስቴ አገር የኑረና ኬላ ከተራ!
በአቦነሽ አድነው አገር ቡዬ ከተማ የፍርሻ ቀበሌ ከተራ ። ቡዬ ከተማ ከታላቁ ምድረ ከብድ አቦ ገዳም 20 ደቂቃ ያለ ነው።
Re: የአክስቴ አገር የኑረና ኬላ ከተራ! (ቡዬ፣ ጢያ፣ሱተን፣ ገሬኖ፣ አማውቴ፣ እያለ አይመለል፣ ዳሙ ይሄዳል!!!
ከተራ በታሪካዊቷ ጢያ ከተማ! የጢያ ማሪያም አገር! በነዚህ ክርስቲያኖች ምድር ሶዶ ከ200 በላይ ቤተ ክርስቲያናት ያሉ ይመስለኛል! እኔ እንኳን ህጻን ሆኜ የ125 ታቦታት ምደር ይባል ነበር!