Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ፋኖ የኦሮሙማውን ማንቁርት አንቆ ገናናው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ወደ ላይ ከፍ ተደርጎ እንዲውለበለብ አደረገ።

Post by Union » 20 Jan 2024, 01:15

ከ95% በላይ የአማራ መሬት ነፃነቱን አውጇል። ሰንደቁንም ከፍ አድርጎ አውለብልቧል።

ማን ነው ወንድ ነኝ ባይ ሱሪ ያጠለቀ አማራ ገብቶ ሰንደቁን የሚያወርደው፣

ማን ነው ወንድ ነኝ ባይ ሱሪ ያጠለቀ አማራ ገብቶ ሰንደቁን ከነጠላ ላይ የሚቀደው?

ማነው ቁላ አንጠልጥያለሁ ባይ ሽንታም :lol: :lol: :lol:

Union

Re: ፋኖ የኦሮሙማውን ማንቁርት አንቆ ገናናው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ወደ ላይ ከፍ ተደርጎ እንዲውለበለብ አደረገ።

Post by Union » 20 Jan 2024, 01:18

ሙሉ ሸዋ ይቀጥላል። መተከል ይቀጥላል።

ለኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!!!

2025 is the YEAR, Exactly a year from now. Take that to your fckn bank!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42552
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፋኖ የኦሮሙማውን ማንቁርት አንቆ ገናናው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ወደ ላይ ከፍ ተደርጎ እንዲውለበለብ አደረገ።

Post by Horus » 20 Jan 2024, 01:36

union wrote:
20 Jan 2024, 01:04
ምን ሰንደቁን ከፍ ማለት ብቻ! ኦሮሙማ እራሱ የወደብና ሱማሌ ቀውስ እስጥ እንዲገቡ ያስገደዳቸው ፋኖ ነው። እኔ አለምንም ጥርጥር የማምነው ይህ ነው ። ኦሮሞቹ ታዬ ደንዳ 100 ብቻ ናቸው የሚላቸው ይወረሙማ ሕልመኞ በትልቅ ምስጢር አባ ዱላ ቤት በግ እየተጠበው የተባባሉት እንደ ሚከተለው ነው ።

ይህን ያማራ ጦርነት በፍጹም አናሸንፍም ። ዉጊያውን በቀጠልን ልክ መላ ሰራውቱ ይፈርሳል ፣ ፋኖ የተካዋል ። ሸኔ ከኛ ጋር ቢቆም እንኳ ብዙ ኦሮሞ ይሞታል እንጂ አናሸንፍም ። ስለሆነ 4ኪሎ ቁጭ ብለን ትገፍተን ከምንወጣ ምን እናድርግ? ተባባሉ ።

ይህ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስን በመያዝ ፋኖን ማስወገዝ አይደለም ፣ ኦርቶዶክስን ከዚህ በላይ ከገፋነው ፋኖ ጋር ያብርብናል ። ስለዚህ አሉ ኦሮሙማዎች!

ቀስ በቀስ ወደ ኢትዮጵያዊነት መፈክርና ትርክት መመለስ አለብን፤ ወደ ስልጣንም የወጣነው በኢትዮጵያዊነት ትርክት ነው ብለው ተስማሙ ። ያኔ ከዚህ ቀደም ለ5 አመት ያላነሱትን ወደብና የባህር በር አጀንዳ የከፈቱት ።

ይህ የወደብ አጀንዳ ሌላም ታክቲካ ሰርተውበታል ። ይህም ሰራዊቱ በፋኖ ከማለቁ በፊት የተረፈውን እንዴት አድረገን ነው ካማራ የምናስወጣው? ያሉትን ነው ። ዝም ብለው ከወጡ ተሸንፈው ወጡ እንዳይባሉ ከሱማሌ ጋር ውዝግብ ውስጥ ምግባታቸው ስለሚያውቁት ይህን የምስራቅ ድምበር ለመጠበቅ ብለን አብዛኛውን ሰራዊት ካማራ በማውጣት እናተርፈዋለን ብለው አሰሉ።

ኦርቶዶክስና እላፍ አእላፍ ወጣቱንም ለግዜውም ቢሆን እዝባዊ ማዕበል እንዳይመታ ጥቂት አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ለቀቅ እናድርግ ፣ አንዱ የኢትዮጵያዊነት ትርክት ሰንደቁ ስለሆነ ብለው ወሰኑ ።

ይህ ነው የሆነው ። ይህ ሁሉ የሱማሌ ጉዳይና የብልጽግ ና ርዕደ ነውጥ ብቸኛው አምጪ ፋኖ ነው ። እርግጥ የተወሰነ የብድር እጦት ፋክተር ቢኖርበትም ።

ይህ ማለት ደሞ ፋኖ በጠነከረ ልክ ይህ የኦሮሙማ መናወጥ ሰማይ ይወጣል እንዲ አይበርድም ! ኦሮሙማ የወደቀው ዛሬ አይደለም! ኢትዮጵያዊነትን ሰብኮ ኦሮማዊነት ማራመድ የጀመረ ቀን ነው ! በቃ !

Union

Re: ፋኖ የኦሮሙማውን ማንቁርት አንቆ ገናናው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ወደ ላይ ከፍ ተደርጎ እንዲውለበለብ አደረገ።

Post by Union » 21 Jan 2024, 09:29

Horus

ችግራቸው እኮ የበሬ ወለደ ትርክን እውነት አድርገው መቀበላቸው ነው። የአኖሌ ሀውልት የውሸት ታሪክ መሆኑን እና በአስከሪዎች እና በጋላቢዎቻቸው በነጮች የተገነባ መሆኑን እያወቁ መካዳቸው ነው። ይህ ድድብናቸው ግማሽ ሚልዮን የሚሆን ልዩ ሀይላቸውን ስላስበላ ተስፋ አስቆረጣቸው።

ፋኖ ሰንደቃችንን አስገድዶ ድምቅ አድርጎት ዋለ በመላው ኢትዮጵያ። :lol:

Horus wrote:
20 Jan 2024, 01:36

Post Reply