Page 1 of 1

ጅብ፥ በማያውቁት፥ አገር፤ ሂዶ፥ ቆርበት፥ አንጡፉልኝ፥ አለ፥!

Posted: 19 Jan 2024, 21:07
by Axumezana

Re: ጅብ፥ በማያውቁት፥ አገር፤ ሂዶ፥ ቆርበት፥ አንጡፉልኝ፥ አለ፥!

Posted: 19 Jan 2024, 21:41
by Selam/
ስለ ያንተዋ የቀን ጅብ ወያኔ ከሆነ የምታወራው ፣ የማትታወቅባት ሃገር ብቻ ሳይሆን ፣ እዛው አደገችበትም ሰፈር ዞር ብላ የወርቅ ምንጣፍ ካላነጠፋችሁልኝ አጥር ግቢው ውስጥ አልገባም ትላለች።