Page 1 of 2
ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 19 Jan 2024, 16:52
by Axumezana
እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ።
2 ፤ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
3 ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
7 ፤ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
8 ፤ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
9 ፤ ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤
10 ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
11 ፤ እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።
12 ፤ አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
13 ፤ አትግደል።
14 ፤ አታመንዝር።
15 ፤ አትስረቅ።
16 ፤ በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
17 ፤ የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
https://www.youtube.com/live/NkJXAzrlkb ... V_BEY6S8ms
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 02:05
by Horus
Axumezana wrote: ↑19 Jan 2024, 16:52

አይ አክሱማዊ ፣ በማታውቀውና ባላጠናሃው ድብቁርና ላይ ተኮፍሰህ ታቦት መሳደብ ጀመርክ ! በርግጥም በህይወትህ ችግር አለ ማለት ነው ! 10 ቱ ት እ ዛ ዞ ች ሲጀር ያፈለቁት ይህ ስልጣኔ ነው ። ታቦት ምን ማለት እንደ ሆነ ትርጉሙን እንኳ አታውቅውም ! ያሳዝናል
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 03:27
by Axumezana
ወዳጄ፥ ሆረስ፥
ታች፥ ያለውን፥ የመፅሃፍ፥ ቅዱስ፥ የወንጌል፥ ቃል፥ አንበው። ብርሃን፥ከጨለማ፥ጋር፥ አንድ፥ እንዳልሆነ፥ሁሉ፥ ቤተመቅደስና፥ ጣኦት ግንኙነት፥ የለውም፥። የግብፆች፥እምነትና፥ የእስራኤላውያን፥ እምነት፥ ምንም፥ ግንኙነት፥ የለውም፥። የግብፃውያን፥ ጣኦቶችና፥ የእስራኤላውያን፥ አምላክ፥ ግንኙነት፥ የላቸውም፥። የግብፃውያን፥ አምላክ፥ ሰይጣን፥ ሲሆን፥ ፍጡር፥ ነው። የእስራኤላውያን፥ አምላክ ፥ግን ሁሉንም፥ የፈጠረ፥ ነው። ክርስትናም፥ የሚያስተምረው፥ እንደዚሁ፥ ነው። ክርስትያኖች፥ በጌታችን፥ እየሱስ፥ክርስቶስ፥ የእግዚአብሔር፥ ልጅ፥ እንደሆነ፥ አምነው፥ የእግዚአብሔር፥ ልጆች፥ ስለሆኑ፥ የብርሃን፥ ልጆች፥ ናቸው። በጌታኝን፥ እየሱስ፥ክርስቶስ፥ የማያምኑ፥ግን፥ በጨለማ፥ ውስጥ፥ ይኖራሉ፥። ባመኑ፥ ጊዜ፥ ግን፥ የእግዚአብሔር፥ ልጆች፥ይሆናሉ።
ማጠቃለያ፥ በግብፆች፥ የጣኦት፥ አምላክ/ አማልእክትና፥ በአይሁዶችና፥ በክርስትያን፥ አምላክ፥ መካከል፥ የማይገናኝና፥ የማይታረቅ፥ ልዩነት፥ አለ።
2ኛ ቆሮንጦስ፥ 6: 14- 18
፲፬ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
፲፭ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
፲፮ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል። በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
፲፯-፲፰ ስለዚህም ጌታ። ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ። እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 03:46
by Horus
Axumezana wrote: ↑20 Jan 2024, 03:27

አታውቅም የምልህኮ ያ ነው ! ኦሪት ዘፍጥረትና ብሉይ ኪዳንን እንደ ወረደ አንብበው ካመንክ ችግሩ ያንተ እንጂ በምሳሌና ሜታፎር የተራቀቁት ኦርቶዶክሶች አይደለም ። ደግሜ ነው የምጠይቅህ ታቦት ማለት ቀጥታ ትርጉሙ ምንድን ነው ? አታውቀውም! ስለማታወቀው ነገር አትናገር ።
ሃሳብ እውቀት አይደለም! ማሰብ ማወቅ አይደለም ! ሃሳብ ያንተ እምነትና ልብ ወለድ ነው ። እውቀት ፋክት ነው ። እውቀት እውነት ማለት ነው ። በአንድ ነገር ላይ እውቀት ፋክት ሳይኖርህ ሃሳብህን እንደ እውቀት ለሰው አትንገር ። ትልቅ ያልተማሩና የማያውቁ ሰዎች ስህተት ነው የምትፈጽመው ።
ያገባኛል ካልክ በፋክት ታቦት ምን እንደ ሆነ ተረዳ በመጀመሪያ ከመሳደብህ በፊት !
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 04:08
by Axumezana
እውነት፥ መናገር፥ስድብ፥ አድርገህ፥ ማየትህ፥ የሚያስገርም፥ አይደለም። እያወራን፥ ያለነው፥ ስለመንፈሳዊ፥ ነገር፥ ነው። እኔ፥ ክርስትያን፥ ነኝ፥ ክርስትያን፥ የሆንኩት፥ ደግሞ፥ በእምነት፥ ነው፥ እንጂ፥ በምርምር፥ ወይም፥ በክርክር፥ አይደለም፥። ስለታቦት፥ ምንነት ፥ ከመነጋገራችን፥በፊት፥ በጌታችን፥ አየሱስ፥ክርስቶስ፥ አምነህ፥ በጠባቡ፥መንገድ፥ ገብተህ፥ የእግዚአብሔር፥ ልጅ፥ መሆን፥ይኖርብሃል፥ አለበለዝያ፥ ግን፥ ብርሃንና፥ ጨለማ፥ መግባባት፥ እይችሉም፥። አንተ፥ የምታምነው፥ ሃይል፥ እንዳለ፥ እንጂ፥ እግዚአብሔርና፥ ሰይጣን፥ እንዳሉ፥ አታምንም። እግዚአብሔር፥ በልጁ፥ ጌታችን፥ እየሱስ፥ አምነን፥ እንድን፥ ፈቃዱ፥ሲሆን፥ ሰይጣን፥ ደግሞ፥ የአስቁሮቱ፥ ይሁዳን፥ ወደ፥ ገሃነም፥ በገንዘብ፥ ፍቅር፥ ነድፎ፥ እንደከተተው፥ እኛንም፥በተለያዬ፥ መልኩ፥ በሃጥያት፥ ጠላልፎ፥ ወደ፥ ገሃነም፥ ይጥለናል።
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 11:09
by Misraq
ይህ የማሌሊት ካድሬ ገና 1970 ላይ ተቀርቅሯል። ለገሰ ዜናዊ መቼም ነፍሱ አይማርም። ሃይማኖት ፈጥሮ ነው የሄደው
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 11:36
by Assegid S.
Axumezana wrote: ↑20 Jan 2024, 04:08
... ስለታቦት፥ ምንነት ፥ ከመነጋገራችን፥በፊት፥ በጌታችን፥ አየሱስ፥ክርስቶስ፥ አምነህ፥ በጠባቡ፥መንገድ፥ ገብተህ፥ የእግዚአብሔር፥ ልጅ፥ መሆን፥ይኖርብሃል፥ ...
ድሮ በሚባል የጊዜ ርቀት ሚዛን የተመለከትኩት ድራማ ስለሆነ አሁን ርዕሱ ምን እንደሚባልና የትኞቹ ተዋንያኖች እንደሰሩት አላስታውስም። ነገር ግን ይህ አባባል በዛ ድራማ ላይ አንድ ገፀ ባህርይን አስታወሰኝ። ሰውየው የመንደር ሓኪም ነው፤ በሽተኞቸ ወደ እርሱ ለመታከም ሲመጡ መጀመሪያ
መርፌ ከወጋቸው ቦኃላ ነው "ለመሆኑ ምንህን ነው የሚያምህ? እንዴትስ ነው የሚያደርግህ?" ብሎ የሚጠይቃቸው። ለምሳሌ፦ ኣንድን ሰው የክርስቲያን ወይንም የእስልምና እምነት ትክክል ነው ተከተል ወይንም ተቀበል ብሎ ለመስበክ መጀመሪያ ስለክርስትና ወይንም እስልምና ማስተማር (መማማር) ነው የሚቀድመው ወይንስ በመጀመሪያ እምነቱን እንዲቀበል ማስገደድ? የቱ ይቀድማል?
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 13:45
by Axumezana
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 16:23
by Selam/
አክሱም ቅዘናም ማለት ፣ ከፃፈ በኋላ የሚያስብ በጥላቻ የመረቀዘ የመጨረሻ ድውይ ሰው ነው። ጥላቻ በአንድ በኩል ፣ ድንቁርና ደግሞ በሌላ በኩል ወጥረው ስለያዙት ፣ አንድ ቀን የፃፈው ነገር ሌላ ጊዜ ከሚፅፈው ጋራ ሁልጊዜ ይጣረዛል።
አንድ ሰሞን ፋኖን ተቀላቅሎ በረሃ ለመግባት ያሰበ ያህል አፋሽኮት ነበር ፣ ሰሞኑን ደግሞ የፒፒ ፉንቃ መልሶ ነድፎታል። አንድ ወቅት ላይ ደግሞ ፣ ጎጃምና ጎንደርን ለማጣላት ተፍ ተፍ ሲል ነበር ፣ እንደማያዛልቀው ሲያውቀው እንደድሮው መላው አማራን ወደ መሳደቡ ተመለሰ።
አሁንም ፣ በሌላ ፖስት ስለ ትግራይ ኦርቶዶክስ እምነት መሰረትና ስለ ድንቅ አብያተ ክርስቲያናት ፅፎ ሲያበቃ ፣ ዛሬ በድንገት ታቦቱን ጣዖቱ አድርጎት ቁጭ አለ። ታቦቱ ጣዖት ነው ያለ ሰው ፣ በቃ ዕምነቱንና የዘመናት ስርአቱን ገድሎታል። ስለዚህ ስለ ትግራይም ሆነ ስለ ሌላ ክፍለ ሃገራት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናትም ሆነ ክርስቲያኖች ምንም ትርፍ ማውራት አያስፈልግም።
እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ብለህ ታስብ ከነበረ ፣ ዛሬ እርግፍ አድርገህ ትተህ እንደ አጎቶችህ ኮሚኒስት ሁን ወይንም ሃይማኖትህን ለውጥ። ቀፋፋ!
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 16:33
by Selam/
አክሱም ቅዘኖ - ህዝብ የሚጠላ ሰው ክርስቲያን ነኝ ሊል ፈፅሞ አይችልም። እስኪ ሰው ይውጣህና ኤርትራውያኖች፣ አማራዎች፣ ጉራጌዎች ፣ ኦሮሞዎች፣ ትግሬዎች ወንድሞቼ ናቸውና አልጠላቸውም በል።
Axumezana wrote: ↑20 Jan 2024, 04:08
እውነት፥ መናገር፥ስድብ፥ አድርገህ፥ ማየትህ፥ የሚያስገርም፥ አይደለም። እያወራን፥ ያለነው፥ ስለመንፈሳዊ፥ ነገር፥ ነው።
እኔ፥ ክርስትያን፥ ነኝ፥ ክርስትያን፥ የሆንኩት፥ ደግሞ፥ በእምነት፥ ነው፥ እንጂ፥ በምርምር፥ ወይም፥ በክርክር፥ አይደለም፥። ስለታቦት፥ ምንነት ፥ ከመነጋገራችን፥በፊት፥ በጌታችን፥ አየሱስ፥ክርስቶስ፥ አምነህ፥ በጠባቡ፥መንገድ፥ ገብተህ፥ የእግዚአብሔር፥ ልጅ፥ መሆን፥ይኖርብሃል፥ አለበለዝያ፥ ግን፥ ብርሃንና፥ ጨለማ፥ መግባባት፥ እይችሉም፥። አንተ፥ የምታምነው፥ ሃይል፥ እንዳለ፥ እንጂ፥ እግዚአብሔርና፥ ሰይጣን፥ እንዳሉ፥ አታምንም። እግዚአብሔር፥ በልጁ፥ ጌታችን፥ እየሱስ፥ አምነን፥ እንድን፥ ፈቃዱ፥ሲሆን፥ ሰይጣን፥ ደግሞ፥ የአስቁሮቱ፥ ይሁዳን፥ ወደ፥ ገሃነም፥ በገንዘብ፥ ፍቅር፥ ነድፎ፥ እንደከተተው፥ እኛንም፥በተለያዬ፥ መልኩ፥ በሃጥያት፥ ጠላልፎ፥ ወደ፥ ገሃነም፥ ይጥለናል።
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 20 Jan 2024, 17:52
by Axumezana
Axumezana ኹሩ፥ ኢትዮጵያዊ፥
ወውልደተ፥ ትግራይ፥ ሰሜናዊ፥
ትምህርተ፥ አባ፥ እስቲፋኖስን፥ አብሳሪ
ሰማያዊ፥ ያሬዳዊ፥ ዜማ፥ አፍቃሪ
የፈረሰውን፥ ቅጥር፥ አዳሽ፥ አስተማሪ
ጠላቶቹን፥ ሁሉ፥ አፍቃሪ፥መሀሪ፥
ጠቡ፥ ከሰው፥ ሳይሆን፥ ከጨለማው፥ ሃይላት
ከግብፅ፥ከናቅፋ፥ ከስንክሳር፥ አጭበርባሪ፥ አጋንንት
ከሊሱፌር፥ አእላፍ፥ የሰይጣን፥ ሰራዊት፥
የተሸነፉ፥ በጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ሞት፥ ትንሳኤ፥ አለቅነት
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 21 Jan 2024, 06:42
by Axumezana
Axumezana wrote: ↑19 Jan 2024, 16:52
እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ።
2 ፤ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
3 ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
7 ፤ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
8 ፤ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
9 ፤ ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤
10 ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
11 ፤ እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።
12 ፤ አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
13 ፤ አትግደል።
14 ፤ አታመንዝር።
15 ፤ አትስረቅ።
16 ፤ በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
17 ፤ የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
https://www.youtube.com/live/NkJXAzrlkb ... V_BEY6S8ms
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 21 Jan 2024, 11:56
by Selam/
አክሱም ቅዘናም ፣ ጥርብ ዘረኛ
ደቂቀ ሰይጣን ፣ ግብዝ ምቀኛ
Axumezana wrote: ↑20 Jan 2024, 17:52
Axumezana ኹሩ፥ ኢትዮጵያዊ፥
ወውልደተ፥ ትግራይ፥ ሰሜናዊ፥
ትምህርተ፥ አባ፥ እስቲፋኖስን፥ አብሳሪ
ሰማያዊ፥ ያሬዳዊ፥ ዜማ፥ አፍቃሪ
የፈረሰውን፥ ቅጥር፥ አዳሽ፥ አስተማሪ
ጠላቶቹን፥ ሁሉ፥ አፍቃሪ፥መሀሪ፥
ጠቡ፥ ከሰው፥ ሳይሆን፥ ከጨለማው፥ ሃይላት
ከግብፅ፥ከናቅፋ፥ ከስንክሳር፥ አጭበርባሪ፥ አጋንንት
ከሊሱፌር፥ አእላፍ፥ የሰይጣን፥ ሰራዊት፥
የተሸነፉ፥ በጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ ሞት፥ ትንሳኤ፥ አለቅነት
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 21 Jan 2024, 18:44
by Axumezana
Selam የወለንጪት/ የናዝሬት፥ ልጅ፥ ስድብ፥ ይቅርብሽ፥ ራስሽን፥ ነው፥የምታቆሽሽው።
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 21 Jan 2024, 19:13
by Selam/
አክሱም ቅዘኖ ፣ ጎጠኛ አክራሪ
የትህነግ ትል ፣ ወሬ አቃጣሪ
ህዝብ እያፋጀ ፣ ሆነ መካሪ
የግብረገብ ሊቅ ፣ ዋና አስተማሪ
Axumezana wrote: ↑21 Jan 2024, 18:44
Selam የወለንጪት/ የናዝሬት፥ ልጅ፥ ስድብ፥ ይቅርብሽ፥ ራስሽን፥ ነው፥የምታቆሽሽው።
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 21 Jan 2024, 20:06
by Axumezana
ቀጥይ፤ እስኪደክምሽ፤
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 21 Jan 2024, 20:16
by Selam/
ለጎጠኛ ሰው ፣ መቼ እደክማለሁ
እራስ እራሱን ፣ እወቅጠዋለሁ
Axumezana wrote: ↑21 Jan 2024, 20:06
ቀጥይ፤ እስኪደክምሽ፤
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 21 Jan 2024, 21:17
by Axumezana
የሃሳብ፥ ፍጭት፥አይሻልም?
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 22 Jan 2024, 00:07
by Selam/
ለሀሳብ ፍጭት ፣ ዋና መሰረቱ
ጥላቻ ሲቆም ፣ ህዝብን ማጥቃቱ
Axumezana wrote: ↑21 Jan 2024, 21:17
የሃሳብ፥ ፍጭት፥አይሻልም?
Re: ታቦታት፥ ብለን፥ የምንሞሽራቸው፥ ጥርብ፥ እንጨቶች፥ጣኦታት፥ መሆናቸውን፥ያውቃሉ? ዘፍጥረት፥ 20፤
Posted: 22 Jan 2024, 00:40
by Axumezana
Axumezana!