Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሲረጋጋ የግብፅ ባንድነት ባንድራ፤ ጦርነት ሲሆን የኢትዮጵያን የሰንደቅ አላማ የሚያውለበልብ ኦነግ ብልጥ መሆኑ ነው። አሸንዳ ነው ወይስ አጀንዳ --- DDT

Post by Abere » 19 Jan 2024, 15:54

ሲረጋጋ የግብፅ ባንድነት ባንድራ፤ ጦርነት ሲሆን የኢትዮጵያን የሰንደቅ አላማ የሚያውለበልብ ኦነግ ብልጥ መሆኑ ነው። አሸንዳ ነው ወይስ አጀንዳ --- DDT

እኛ ግን ሁሉንም በዕውቀት እንጅ በብልጣብልጥነት አይደለም። ኢትዮጵያን ከልብህ መውደድ ከፈለግህ ታሪኳን ዕወቅ።