Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13204
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 19 Jan 2024, 14:52
ፋንዶ ልሙጡን ባንዲራ በመዉለብለብ ተፅናንታለች።
ሌላዉ ስያምረኝ ይቅርም ብላለች።
I am not talking here about the Church sanctioned flag of Green-Yellow-Red, which the church has waved ever in the last many years.
There are some delusional youth among the crowd, which tried to raise this flag above everything else, as something like a show of "power".
What did moron360 report today?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42552
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Jan 2024, 15:00
DefendTheTruth wrote: ↑19 Jan 2024, 14:52

አንተ ባንዳ፣
ይህቺ ባንዲራ ገና ትቀበርበታለህ፣ ገና ለብሰሃው እንድትወጣ ትደረጋለህ! ትንሽ ግዜ ታገስ!
ይቺህ ባንዲራ አይደለም እንዳንተ ያለ ቆሻሻ ባንዳ መላ የጥቁር ዘር ነጻ ያወጣች አርማ ናት ! ትንሽ ግዜ ታገስ

-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17702
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 19 Jan 2024, 15:03
አይ ጋላ ትግሬ አርዋሩጡ ደብረ ብርሃን ሲያደርሰውና ስልጣኑን ሊቀማው ሲል ያገደውን አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ፈቀደ፥፥ ሕዝብም ተረባርቦ ከትግሬ አዳነው፥፥ ጋላ ግን ተመልሶ ሰንደቅ አላማውን አግዶት ኖሮ አሁን ሱማሌ በላሁህ ብሎ ሲያስደነግጠው እንደለመደው ይህንን ሰንደቅ አላማ ፈቀደ፥፥ ይገርማል
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13204
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 19 Jan 2024, 15:38
Horus wrote: ↑19 Jan 2024, 15:00
DefendTheTruth wrote: ↑19 Jan 2024, 14:52
ፋንዶ ልሙጡን ባንዲራ በመዉለብለብ ተፅናንታለች።
ሌላዉ ስያምረኝ ይቅርም ብላለች።
I am not talking here about the Church sanctioned flag of Green-Yellow-Red, which the church has waved ever in the last many years.
There are some delusional youth among the crowd, which tried to raise this flag above everything else, as something like a show of "power".
What did moron360 report today?
አንተ ባንዳ፣
ይህቺ ባንዲራ ገና ትቀበርበታለህ፣ ገና ለብሰሃው እንድትወጣ ትደረጋለህ! ትንሽ ግዜ ታገስ!
ይቺህ ባንዲራ አይደለም እንዳንተ ያለ ቆሻሻ ባንዳ መላ የጥቁር ዘር ነጻ ያወጣች አርማ ናት ! ትንሽ ግዜ ታገስ
የባንዳ ትርጉምስ ይገበሓል?
ባንዳ ማለት ከሌላ ጎን ቆሞ የአገሩን ጥቅም የምጎዳ ተግባር የምፈፅም ካዲ ማለት ነዉ።
አገሩ ላይ መዕቀብ እንድጣል፣ የአቅሙን ያህል ይለፋል። ራሱም በምችልዉ አቅም የአገሩን እድገት በለችዉ አቅም ሁሉ ለማሳገድ ይጥራል። መንግስት ና አገርን ላይቶ የማየት አቅም እንኳ የለዉም።
የሕዝቡን የድሞክራሲ መብትንማ ተዉ ትርጉሙ ራሱ እንኳ አይገባዉም። ባንዳነቱን በሌላዉም ላይ ለመጫን ይፍጨረጨራል። ተልካሽ ባንዳ ደግሞ ተመልሶ ሌላዉን ባንዳ የመለት ይቃጠዋል።
ምን ሰርተህ ነዉ አርበኛ የሆንከዉ ብትሉት መልስ የለም፣ ታዲያ ምኑ ላይ ቆመህ ነዉ ሌላዉን ባንዳ የምትለዉ ብትለዉም፣ አንዲት መልስ የለም። እፍረት የለሽ፣ አስመሳይ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13204
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 19 Jan 2024, 15:46
Horus wrote: ↑19 Jan 2024, 15:00
አንተ ባንዳ፣
ይህቺ ባንዲራ ገና ትቀበርበታለህ፣ ገና ለብሰሃው እንድትወጣ ትደረጋለህ! ትንሽ ግዜ ታገስ!
ይቺህ ባንዲራ አይደለም እንዳንተ ያለ ቆሻሻ ባንዳ መላ የጥቁር ዘር ነጻ ያወጣች አርማ ናት ! ትንሽ ግዜ ታገስ
አንተ ባንዳ፣ ሌላዉ ይቅርና እነዚህን ልጆች እንኳ ሄዳችዉ አገራችዉን አትዩ ብለህ ስትቀሰቀስ አልነበረም? እፍረት ይለሽ፣ ለፍዳዳ!
የምሰማህን ስታጣ ደግሞ ተመልሰህ ሌላዉን ባንዳ ትላለህ።
አንተ ና አንዳርጋቸዉ ፅጌ ለእኔ ምንም ልዩነት የለችዉም፣ ባንዳ የባንዳ ልጆች!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42552
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Jan 2024, 15:53
DefendTheTruth wrote: ↑19 Jan 2024, 15:46
Horus wrote: ↑19 Jan 2024, 15:00
አንተ ባንዳ፣
ይህቺ ባንዲራ ገና ትቀበርበታለህ፣ ገና ለብሰሃው እንድትወጣ ትደረጋለህ! ትንሽ ግዜ ታገስ!
ይቺህ ባንዲራ አይደለም እንዳንተ ያለ ቆሻሻ ባንዳ መላ የጥቁር ዘር ነጻ ያወጣች አርማ ናት ! ትንሽ ግዜ ታገስ
አንተ ባንዳ፣ ሌላዉ ይቅርና እነዚህን ልጆች እንኳ ሄዳችዉ አገራችዉን አትዩ ብለህ ስትቀሰቀስ አልነበረም? እፍረት ይለሽ፣ ለፍዳዳ!
የምሰማህን ስታጣ ደግሞ ተመልሰህ ሌላዉን ባንዳ ትላለህ።
አንተ ና አንዳርጋቸዉ ፅጌ ለእኔ ምንም ልዩነት የለችዉም፣ ባንዳ የባንዳ ልጆች!
ስንቴ ላስተምርህ?
ዱላ ተሸካሚ እረኛ አገር መምራት አይደለም መንገር ማቆም የማትችል አረመኔ ታላቁን የኢትዮጵያ ከላይ እስከ ታች በኮማንድ ፖስት ዱላ የምትገዛ መስሎህ ነበር ። ገና ተዋርደህ ቀለህ ተወገዳለህ! ማፈሪያ የኢትዮጵያ ጠላት

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13204
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 19 Jan 2024, 16:06
Horus wrote: ↑19 Jan 2024, 15:53

ለዚህ ነዉ ኢሳያስ አፈወርቂን እያተለማመጣችዉ የምትገኙት? መጥተህ እርዳን እያላችዉ?
የሰዉን ቅጥ መላስ የማይሰለቻችዉ እፍረት የለሾች!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13204
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 19 Jan 2024, 16:13
Horus wrote: ↑19 Jan 2024, 15:53
ስንቴ ላስተምርህ?
ዱላ ተሸካሚ እረኛ አገር መምራት አይደለም መንገር ማቆም የማትችል አረመኔ ታላቁን የኢትዮጵያ ከላይ እስከ ታች በኮማንድ ፖስት ዱላ የምትገዛ መስሎህ ነበር ። ገና ተዋርደህ ቀለህ ተወገዳለህ! ማፈሪያ የኢትዮጵያ ጠላት
አንተ ሆንክ ደግሞ ሌላዉን የምታስተምረዉ፣ ምኑን ይዘህ?
ዘር ማንዘርህ አይቶት የማያዉቀዉን ሰርቶ በተግባር ያሳያህን ነዉ የከብት እረኛ የምትለዉ?
አንተስ የምን እረኛ ልትባል ነዉ ታዲያ? ተግባርህ? የተግባር ትርጉም ይገበሃል?
ለፍዳዳ ክፍት አፍ!
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 19 Jan 2024, 19:49
DefendTheTruth wrote: ↑19 Jan 2024, 15:46
Horus wrote: ↑19 Jan 2024, 15:00
አንተ ባንዳ፣
ይህቺ ባንዲራ ገና ትቀበርበታለህ፣ ገና ለብሰሃው እንድትወጣ ትደረጋለህ! ትንሽ ግዜ ታገስ!
ይቺህ ባንዲራ አይደለም እንዳንተ ያለ ቆሻሻ ባንዳ መላ የጥቁር ዘር ነጻ ያወጣች አርማ ናት ! ትንሽ ግዜ ታገስ
አንተ ባንዳ፣ ሌላዉ ይቅርና እነዚህን ልጆች እንኳ ሄዳችዉ አገራችዉን አትዩ ብለህ ስትቀሰቀስ አልነበረም? እፍረት ይለሽ፣ ለፍዳዳ!
የምሰማህን ስታጣ ደግሞ ተመልሰህ ሌላዉን ባንዳ ትላለህ።
አንተ ና አንዳርጋቸዉ ፅጌ ለእኔ ምንም ልዩነት የለችዉም፣ ባንዳ የባንዳ ልጆች
የኦሮሙማ አቀንቃኝች ደደብ ፖለቲካ ፤ የቀን ጅቦች ፤ ዱቄት አደረግናቸው ፤ ሆያሆዬ ሲያልቅ እኛ ለትግራ ህዝብ አዛኝ ሌላው ኢትዮጵያዊን የትግራይን ሰላም የማይፈል ድራማ ይሰራል ፤ አሰብን በሰላም ሆነ በጦርነት እንወስዳለን ፤በተባለ ማግስት ፓላመንት የበሻሻው ጮሌ ኤርትራዊያን ወዳዳችሁም ጠላችሁም ወንድሞቻችን ናቸው ማስጠንቀቅያ ይሰጣል ፤ በአማራ ያሉ ገዳማትን ዞሮ ከጎበኝ በኋላ ፤ እስክንድር ተደብቋል ብሎ በመድፍ ይደበድባል ፤ በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ በአባትና በልጅ መሀከል ልዩነት ፍጥሮ የሁለተኛው ጀነሬሽን እያለ በድንገት ሀገር ለደረሰው ኢትዮጵያዊ ሁሉ አበባ እየሰጠ ከወላጆቻችሁ እኔ እቀርባለሁ ብሎ ይምቦራጨቃል .... በዘር በማጥፋት የምትጠየቅ የማጅራት መች ስብስብ ሌላውን ባንዳ ብለህ ለመጥራት ይዳዳሀል ፤ ድኩም ።
-
Union
Post
by Union » 20 Jan 2024, 00:48
DDT የሚባል ደደብ "በሬው ሳሩን እንጂ ገደሉን..."
ቀንህን ዝም ብለኽ ጠብቅ።
Can you remove the Rainbow colors from the clouds? Ethiopian flag is just like that, no force on earth can remove it from Ethiopians!