Page 1 of 1
20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!
Posted: 19 Jan 2024, 02:23
by Union
Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!
Posted: 19 Jan 2024, 05:31
by Union
ኧረ ኡኡ በሉ
የሰው ነብስ የዶሮ ነብስ ሆነ
የኢትዮጵያ ጠላት የሚያመጣው ጣጣ ከባድ ነው። ስንት ንፁሀን አለቁ። ኢትዮጵያን የሚጠላ ሟች ነው።
ትናንት በአረቦች ዛሬ በሱማሌ እየታረዱ ነው።
ሜድትራንያን ባህር ውስጥ ያሉትስ ማን አውጥቶ ይቀበራቸው። ስንት መቶ ሺህ ናቸው። ዳግማዊ ምንሊክ ነው የዛሬ 10አመት ከኤርትራ ኪድናፕ እያደረገ ወስዶ የአረብ መጫወቻ ያደረጋቸው።
ዛሬ ደግሞ ምንሊክ ሱማሌ ላንድን ከአብይ እንድትተባበር አድርጎ የኦሮሞን ህዝብ ሞቃድሾ ውስጥ አሳረደ።
የኢትዮጵያ ጠላት ግን መቀመቅ ትግባታለህ አንድ በአንድ።
ምድረ የእናት ጡት ነካሽ ውታፍ ነቃይ ሁላ ጭምር አይቀርልሽም

Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!
Posted: 19 Jan 2024, 13:07
by Union
አያያያያያ
Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!
Posted: 19 Jan 2024, 13:26
by Union
የአኖሌ ሀውልት ኦሮሞ ህዝብ ላይ እያመጣ ያለው ጣጣ ገና ጅማሮው ነው
ascari ተስፋዬ ገብረ እባብ እና አስገዶም ገሀነም ሲያንሳቸው ነው
Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!
Posted: 19 Jan 2024, 14:53
by Maxi
20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ።
Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!
Posted: 19 Jan 2024, 14:58
by Misraq
ይህ የሚያሳየው ሶማሌና ኦሮሞ ገና ያልሰለጠኑ ማሕበረሰቦች መሆናቸውን ነው፥፥ ኦሮሞም ሰላማዊ የአማራ ገበሬዎችን እና ሕጻናትን ሲያርድ ነበር፥፥ አሁን ደግሞ ሶማሌ ሰላማዊ ስደተኛ ኦሮሞዎችን እየገደለ ነው፥፤
እነዚህ ሁለቱ ማህበረሰቦች ስነ መንግስት ፥ ሕግ እና ሰብአዊነት ብዙ ስላልተማሩ በውስጣቸው የሚኖር ሰላማዊ ዜጋ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ይገደላል
Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!
Posted: 19 Jan 2024, 15:10
by kebena05
Belay
Was your news reliable or you just pulled out from your agame hat again.
Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!
Posted: 19 Jan 2024, 21:39
by Union
ትክክል
I have my own sources but I don't lie. I never lie! Don't need to!!
We are blessed with way too much leverages for me to accomplish something by lying
God bless the wealthy Ethiopia!
Thank God for making me an Ethiopian! Out of all the Amazing things God had done for me, personally; making me ETHIOPIAN is the best one!!
Maxi wrote: ↑19 Jan 2024, 14:53
20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ።