Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 11184
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!

Post by Union » 19 Jan 2024, 05:31

ኧረ ኡኡ በሉ

የሰው ነብስ የዶሮ ነብስ ሆነ

የኢትዮጵያ ጠላት የሚያመጣው ጣጣ ከባድ ነው። ስንት ንፁሀን አለቁ። ኢትዮጵያን የሚጠላ ሟች ነው።

ትናንት በአረቦች ዛሬ በሱማሌ እየታረዱ ነው።

ሜድትራንያን ባህር ውስጥ ያሉትስ ማን አውጥቶ ይቀበራቸው። ስንት መቶ ሺህ ናቸው። ዳግማዊ ምንሊክ ነው የዛሬ 10አመት ከኤርትራ ኪድናፕ እያደረገ ወስዶ የአረብ መጫወቻ ያደረጋቸው። :lol:

ዛሬ ደግሞ ምንሊክ ሱማሌ ላንድን ከአብይ እንድትተባበር አድርጎ የኦሮሞን ህዝብ ሞቃድሾ ውስጥ አሳረደ። :lol:

የኢትዮጵያ ጠላት ግን መቀመቅ ትግባታለህ አንድ በአንድ።

ምድረ የእናት ጡት ነካሽ ውታፍ ነቃይ ሁላ ጭምር አይቀርልሽም :lol:


Union
Senior Member
Posts: 11184
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!

Post by Union » 19 Jan 2024, 13:26

የአኖሌ ሀውልት ኦሮሞ ህዝብ ላይ እያመጣ ያለው ጣጣ ገና ጅማሮው ነው

ascari ተስፋዬ ገብረ እባብ እና አስገዶም ገሀነም ሲያንሳቸው ነው

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!

Post by Maxi » 19 Jan 2024, 14:53

20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። :shock:
:!:

Misraq
Senior Member
Posts: 14828
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!

Post by Misraq » 19 Jan 2024, 14:58

ይህ የሚያሳየው ሶማሌና ኦሮሞ ገና ያልሰለጠኑ ማሕበረሰቦች መሆናቸውን ነው፥፥ ኦሮሞም ሰላማዊ የአማራ ገበሬዎችን እና ሕጻናትን ሲያርድ ነበር፥፥ አሁን ደግሞ ሶማሌ ሰላማዊ ስደተኛ ኦሮሞዎችን እየገደለ ነው፥፤

እነዚህ ሁለቱ ማህበረሰቦች ስነ መንግስት ፥ ሕግ እና ሰብአዊነት ብዙ ስላልተማሩ በውስጣቸው የሚኖር ሰላማዊ ዜጋ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ይገደላል

kebena05
Member
Posts: 3102
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!

Post by kebena05 » 19 Jan 2024, 15:10

Belay
Was your news reliable or you just pulled out from your agame hat again.

union wrote:
19 Jan 2024, 02:23
:shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock:

Union
Senior Member
Posts: 11184
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: 20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። ንብረታቸውም ተቃጠለ!!

Post by Union » 19 Jan 2024, 21:39

ትክክል

I have my own sources but I don't lie. I never lie! Don't need to!!

We are blessed with way too much leverages for me to accomplish something by lying

God bless the wealthy Ethiopia!

Thank God for making me an Ethiopian! Out of all the Amazing things God had done for me, personally; making me ETHIOPIAN is the best one!!
Maxi wrote:
19 Jan 2024, 14:53
20 ኦሮሞዎች ሱማሌ ውስጥ ተገደሉ። :shock:
:!:

Post Reply